Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ
I wish I could use the time for something else. You have failed over and over to explain a simple observation about ancient history, which is my point.
የራስህን የጥንት ታሪክ ቤት ስራ በትክክል ሰርተህ የነበረ ቢሆን ሌላ ቤት ስራ እንድትሰራ ምን ኣለፋኝ? ኣዉቃለሁ ብለህ የዘረገፍከዉን ቢ ኤስ እንኳን ማጽዳት ኣልቻልክም።
የራስህን የጥንት ታሪክ ቤት ስራ በትክክል ሰርተህ የነበረ ቢሆን ሌላ ቤት ስራ እንድትሰራ ምን ኣለፋኝ? ኣዉቃለሁ ብለህ የዘረገፍከዉን ቢ ኤስ እንኳን ማጽዳት ኣልቻልክም።
Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ
ጳዉሎስ ሮም ሄዶ ስለቤተልሔም ያስተማረዉ ዐይነት ትምህርት ጋር የሚመሳሰል ትምህርት ኢትዮጵያ ዉስጥ ነበር?
በእኔ ግምት ኣባ ሰላማ ኢትዮጵያ ደርሶ ስለቤተልሔም ያስተማረዉ ተመሳሳይ ነዉ።
ይህ ግምት እዉነታ ያለዉ ከሆነ ቁልፍ ጥያቄ የሚሆነዉ በአከባቢያችን ታሪክ ዉስጥ እንደ ዲ ሪረም ናቹራ የምናየዉ ምንድነዉ?
ሆረስ፥
ጥንት ግብጥ ከዲ ሪረም ናቹራ መጻፍ በፊት እጅግ ጥንት መሆኑን ከኣወክ የጥንት ግብጥ ዲ ሪረም ናቹራ ይህ ነዉ የምትለዉ ኣለህ? ኣዎ ወይም ኣይ የሚል ቀላል መልስ በቂ ነዉ።
ለዚህ ጥያቄ ግዙፍ ስህተትህን ባላነብ እንድታዉቅ ኣልለፋም።
በእኔ ግምት ኣባ ሰላማ ኢትዮጵያ ደርሶ ስለቤተልሔም ያስተማረዉ ተመሳሳይ ነዉ።
ይህ ግምት እዉነታ ያለዉ ከሆነ ቁልፍ ጥያቄ የሚሆነዉ በአከባቢያችን ታሪክ ዉስጥ እንደ ዲ ሪረም ናቹራ የምናየዉ ምንድነዉ?
ሆረስ፥
ጥንት ግብጥ ከዲ ሪረም ናቹራ መጻፍ በፊት እጅግ ጥንት መሆኑን ከኣወክ የጥንት ግብጥ ዲ ሪረም ናቹራ ይህ ነዉ የምትለዉ ኣለህ? ኣዎ ወይም ኣይ የሚል ቀላል መልስ በቂ ነዉ።
ለዚህ ጥያቄ ግዙፍ ስህተትህን ባላነብ እንድታዉቅ ኣልለፋም።
Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ
ሆረስ፥
ይህ ርዕስ በቂ ማብራርያ ኣግኝቶ የሚገባደደዉ እንደ ኢትዮጵያ ዲ ሪረም ናቹራ የምናየዉ ይህ ነዉ ማለት ሲቻል ነዉ።
ለዚህ ታሪካዊ ጥያቄ በቂ መልስ ስታገኝ ነዉ የኢትዮጵያን ታሪክ በበቂ ጥልቀት ኣዉቃለሁ ማለት የምትችለዉ። በእኔ ግምት ከብዙዎች ባላይ የቀረብክ ነህ። ለዓመታት ያስተዋልኩኝ እስከመሰረቱ ያልዘለክ መሆንህን ነዉ፣ የጻፍከዉን ኣንብቤ።
ለዚህ እኔ እንደገባኝ ፍንጭ ነዉ ብዬ የማስበዉን እንደገና ላካፍልህ።
ለመነሻ እንዲሆን የሰዉ ዘር ከተፈጠረ ግዜ ጀምሮ ከሰዉ ያልተለዩትን ሁለት ክስተቶችን ማስታወስ በቂ ናቸዉ፥ መወለድ እና ህይወት ማለፍ።
ለህይወት ማለፍ ክስተት የሰዉ ዘር በረጅም ታሪኩ ዉስጥ እንዴት ሲገነዘበዉ ኖረ?
ሶስት ግንዛቤዎችን በደንብ ማስተዋል በቂ ፍንጮች ይሆናሉ ብዬ ኣስባለሁ።
1)ኛ) ቦረና ዉስጥ የሚኖሩት ኢትዮጵያዊያን ግንዛቤ
2)ኛ) የኢትዮጵያ ተዝካር ባህል
3)ኛ) ዲ ሪረም ናቹራ ዉስጥ ያነበብከዉ ዋነኛ ነገር
ስለተዝካር ባህል እና ዲ ሪረም ናቹራ በደንብ ታዉቃለህ ብዬ ኣስባለሁ።
ቦረና ዉስጥ ስለሚኖሩት ኢትዮጵያዊያን ግንዛቤ የሰማሁትን እንደገና ላካፍል።
ከብዙ ዓመታት በፊት የቦረና ማህበረሰብ ዕዉቀት ጠባቂ ነዉ የተባለ ሰዉ እዚህ ኣሜሪካ መጣ ተብሎ ፈልጌ ኣግኝቼዉ ነበር። መሠረታዊ ስለሆኑ ነገሮች ባህላዊ ግንዛቤዉን ለማወቅ። ስሙ ደበሳ ጉዮ ይባላል።
የመጀመርያዉ ጥያቄዬ የሰዉ ህይወት ስያልፍ ምን ይሆናል ነዉ።
አጭር መልስ ነዉ የሰጠኝ። ዋቀ መሌ ነምን ህን ቤኩ። ነምን ነን ቤከ ጄቹን ጩቡ ዻ።
ትርጉሙም የምያዉቀዉ ዋቀ ነዉ፣ ሰዉ ኣያዉቅም። ሰዉ ኣዉቃለሁ ማለት ጩቡ ነዉ እንደማለት ነዉ። ጩቡ የጉራግኛ ቃልም እንደሆነ ነዉ የሚገባኝ።
ያን መልስ ከሰጠኝ በኋላ በርዕሱ ላይ ብዙ ግዜ ኣላጠፋንም። ስለ ገነት እና ገሃነም እንደሚታወቅ ጨምሬ ስጥይቀዉ ሰዉ ኣርፎ በኣርባኛዉ ቀን ዋቀ ጋ ቀርቦ ዋቀ ፍርዱን ይሰጠዋል ኣለኝ።
ያንን መልሱን ስሰማ በዉስጤ ለኣርባ ቀናት ማን ኣብሮ ተጉዞ ኣየ እያልኩ ኣርባ የላዉን ቁጥር ሳስታዉስ ሆሊ ግሬይል ኣልኩኝ። ምክንያቱም በተዝካር ባህል ዉስጥ የኣርባ ቀን ተዝካርም እንዳለ ስለማዉቅ ነዉ።
በእኔ ግምት ይህ ምናልባትም አባ ሰላማ ኢትዮጵያ ሰይደርሱ በፊት የነበረን ተመሳሳይ ባህል ኣመልካች ነዉ። ግምቱ እዉነታ ያለዉ ከሆነ ምናልባትም ቦረና ባህሌን ብሎ ይዞ የሰነበተዉን ሌሎች ኢትዮጵያዊያንም እኛም ያንን ባህል ነዉ ኣደራጅተን ይዘን የዘለቅነዉን ማለት የሚችል ይመስለኛል።
ይህ ደግሞ የበለጠ የምያግባባ እዉነታ እንጂ የምያከራክር ኣይመስለኝም።
እዚህ ፎረም ላይ ከኣንተ ጋር ለዓመታት የዘለቀ ኣንድ እና ብቸኛ ክርክሬ ኣንተ ቦረና የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ሸዋ ደርሰዉ የማያዉቁ ናቸዉ። ይህን ኣለማለት የምያወሩትን ኣለማወቅ ነዉ ብለህ አፍህን ሞልተህ መጻፍህ ነዉ።
ምናልባትም ከስግመንድ ፍሪዩድ የበለጠ የአባ ባህሬይን መጽሓፍ እንደሳይንሳዊ ጽሑፍ እጅግ ኣንብበህ ይሆናል።
ለኢትዮጵያ ዲ ሪረም ናቹራ ፍንጮች ናቸዉ ብዬ የማስበዉን እና ቦረና መሠረታዊ መሆን ለምን እንደሚችል እጨምራለሁ። የተሻለ ካለም ደስ ብሎኝ እማራለሁ።

ይህን ርዕስ ኣልረሳሁትም። ግዜ የበለጠ ጉልህ እያደረገዉ ነዉ ብዬ ኣስባለሁ።
በእኔ አስተሳሰብ ይህ ርዕስ ጥልቀቱ ከምንሰማዉ የኮሪደር ልማቶች ሪፖርቶች እጅግ ይበልጣል።
ስለ ርዕሱ ማሰላሰሉ እና ማስተዋሉ በቀላሉ እንደማይመጣ ኣዉቃለሁ።
እኔ ማሰላሰሉን የጀመርኩኝ እ ኣ አ በ1992 የመጨረሻ ዓመት የኮሌጅ ተማሪ ሆኜ ከሰማሁኝ ኣሳዛኝ የመንግስት ዜና ነበር። ዜናዉን እንደገና ብሰማዉ ይህ ዜና ነበር ማለት እችላለሁ።
ማሰላሰሉ ላይ እያለሁ ስራ ቦታ የተዋወኩኝ ሰዉ የፕሮቴስታንት ሀይማኖት ቤት እንሂድ ብሎ ስጋብዘኝ ሀይማኖት ከሆነ ኣንተ ለምን ተዋህዶ ቤት ኣትሄድም ብዬዉ ተመለሰ።
ሌላ ኣብረን የተማርን እና የሰራን ጓደኛዬ የቢሊ ግራሀም ፓምፕሌቶችን ኣዞ እየተላከለት ስያነብ ኣንተም ኣንብበዉ ብሎ ስጋብዘኝ ተከራክረን ኣቆመ።
እዚህ ፎረም ላይ መሳተፍ የጀመርኩኝ ከ18 ዓመታት በፊት ነዉ።
ስለ ርዕሱ ጥልቀት እዚህ ፎረም ላይ ከሚሳተፉት የኢትዮጵያ ሆኑ የኤርትራ ምሁራን ጋር ለመወያየት ጥረት ኣደረኩኝ።
እስከ ኣሁን ድረስ ይህ ርዕስ ዕዉነትም በጣም ጥልቅ ነዉ እና እንወያይ ያለ ኢትዮጵያዊ ሆነ ኤርትራዊ ኣላጋጠመኝም።
ለዚህ ሆረስ እራሱ የጻፋቸዉ ሁለት ቃላት በቂ ማስረጃ ናቸዉ፥ GALLA PAGANS
ቢሆንም ከብዙዎች በላይ ሆረስ የማሰላሰል እና የማስተዋል ችሎታ ኣለዉ ብዬ በመገመት ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ ብዬ ይህን ርዕስ ጀመርኩኝ።
ኣንዳንዴ ለዚህ ሁሉ እራስን በራስ ማዳከም መንገድ ላይ ያሰማራ ከጀርባ ኣለ ወይ ያስብለኛል።
Even though I feel that Horus has a lot of passion for our country, I sincerely think that he lacks a solid cultural foundation. I am not sure if passion can be a source of wisdom.
መሠረቱ የጸና ባህል ሞልቃቃነትን እና ቀዉላላነትን ኣይታገስም።
በጠም የሚገርመዉ ቦረና ዉስጥ ባህሌን ብለዉ የኖሩ ኢትዮጵያዊያን ይህን ጠንቅቀዉ የምያዉቁ መሆኑ ነዉ። የባህላቸዉን ኣዋቂ ፈልጌ ጠይቄ ኣስረድተዉኛል።

የሁለተኛዉ ሬይነሳንስ ሀ ሁ፥
ሀ) (ግምታዊ ነዉ)
ቃሉ የማይቀለበስ ቃሉ
ለካ ኣንተ ነህ
ተነባቢ የአስር ምስጥር
ለ)
Do you agree or disagree that Moses was the Pharaoh par excellence?
ሐ) (ለ ላይ ያለዉን ጥያቄ ኣስተዉሎ ገብቶታል ከሚል ግምት ነዉ)

Renaissance 1.0:
ሜሪ ከ ጆን ጋር ኣልተኛችም ማለት ዘበት ነዉ። የጎደስ አቴና የጥንት ግሪክ ዲሞክራሲ ዕዉነት ነዉ።
Renaissance 2.0:
ፕሮፌት ሙሴ ከጎደስ አቴና በፊት የኖረ ታላቁ ፈረኦ አክናተን ኣልነበረም ማለት ዘበት ነዉ። የቦረና የገዳ ዲሞክራሲ ስርዓት ዕዉነት ነዉ።
ከመጀመርያዉ ሬይነሳንስ በኋላ የአዉሮፓ ወጣቶች የአዉሮፓን ታሪክ በጥልቅ ኣጥንተዉ የሰዉ ልጅ ታሪክ ራሱ ከአዉሮፓ የጀመረ መስሏቸዉ ነበረ።
ከሁለተኛዉ ሬይነሳንስ በኋላ የኢትዮጵያ ወጣቶች የኢትዮጵያን ታሪክ በጥልቅ ኣጥንተዉ የሰዉ ልጅ ታሪክ ዬት እንደጀመረ በጥልቁ ይገባቸዋል።
የጥናቶቻዉ መሠረቶች እሩቅ ያሉት ቤተልሔም፣ እየሩሳለም፣ ዮርዳኖስ፣ ወዘተ ዝማሬዎች ሳይሆን ቅርብ ያሉት አክሱም፣ ቦረና፣ አንኮበር፣ ጎንደር፣ አደዋ፣ ኤጄርሰ ጎሮ፣ ደደር፣ አምቦ፣ ሐረር፣ ወዘተ ይሆናሉ።

Horus:
I have written two statements for each of what I refer to as Renaissance 1.0 and Renaissance 2.0.
In my view, the two statements in my previous comments above for each Renaissance describe what each is about.
In addition, the eras of Goddess Athena and Pharaoh Akhenaten are ancient history’s pivots for each, respectively.
I came across the idea of Renaissance 3.0 for the first time on this forum in your comment here: Renaissance 3.0
Would you mind enlightening me and other readers what you mean by Renaissance 3.0 by describing it in a single sentence, two sentences, or a paragraph, or however you see it fit to describe or define it?

Last edited by Naga Tuma on 02 Dec 2025, 14:48, edited 2 times in total.
Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ
እኔ እዚህ እንደ ቀልድ ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ የምለዉ፥
የዳንኤል ትንቢት ምዕራፍ አስራ ሁለት፣ ሁለት ነዉ ቁጥሩ።
ጉድባይ ኤክሶደስ
ሬስት ኢን ፒስ ጂሰስ
ዌልካም ባክ ሞሰስ
ታንክ ዩ አክናታንየስ
ዘ ኦሪጅናል ፕሮፌተስ
ዘ ኤተርናል መሰያንየስ
ዘ ኣልፋ ኤንደ ኦሜጋስየስ
የዳንኤል ትንቢት ምዕራፍ አስራ ሁለት፣ ሁለት ነዉ ቁጥሩ።
ጉድባይ ኤክሶደስ
ሬስት ኢን ፒስ ጂሰስ
ዌልካም ባክ ሞሰስ
ታንክ ዩ አክናታንየስ
ዘ ኦሪጅናል ፕሮፌተስ
ዘ ኤተርናል መሰያንየስ
ዘ ኣልፋ ኤንደ ኦሜጋስየስ
Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ
When our Lord Jesus Christ spent three nights in the realm of the dead, He freed all the souls in Sheol - not only Adam and Eve, but those from Abel up to the time of His resurrection. Did Lord Jesus freed Pharoah too?
Did Lord found Pharoah in the Book of Life or threw him into the lake of fire - Irrecha Lake
Did Lord found Pharoah in the Book of Life or threw him into the lake of fire - Irrecha Lake
Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ
Abere:
ሆረስ አቶ አበረ ተደናበረ ያለህ ኣይዴለህም?
እንደ ኣንተ ኣዋቂ ነኝ ባይ ኣሰልቺ ኣለ?
መጀመርያ ራይት ደብተራ ሲልህ ለምን ኣለኝ በል።
የእሱ እኩዌዥን ዉስጥ ነቱ እና ዲዲቲ ዶማዎች ናቸዉ። ሆረስ ሆርሲ የሆነ ዶማ ነዉ። ኣንተ የእሱ እኩዌዥን ዉስጥ እሪሊቫንት ነህ።
ስለዚህ መጀመርያ ሂድ እና ከእሱ ጋር ያለህን ጉዳይ ጨርስ።
ከእሱ ጋር ጉዳይህን ከጨረስክ በኋላ ኣዕምሮ ያለዉ ኢትዮጵያዊ ከሆንክ ግንበኛዉ ፈረኦ ለምን ይኮነናል ብለህ እራስህን ጠይቅ።
ቀዳማዊዉ ፕሮፌት ታላቁ ፈረኦ እንደነበረ የማይስተዉ የኢትዮጵያ ኣምላክ ከየእየሱስ ዘር ነኝ እና የእየሱስ ወታደር ነኝ ፍጥጫ ነፃ የምያወጣ ነዉ።
ለመሆኑ በምን ዓይነት ተዓምር ነበር ኣንድ ሰዉ፣ ከስደት በፊት ታላቁ ፈረኦ አክናተን፣ ከስደት በኋላ ፕሮፌት ሞሰስ የተባለዉ፣ ቅዱስ የተባለ መጽሓፍ ዉስጥ በኣንድ በኩል ሃጥኣተኛ ተብሎ እየተኮነነ በሌላ በኩል ጻድቅ ፕሮፌት ተብሎ የሚወደሰዉ?
ያ ሰዉ እዚህም እዛም ፕሮፌት የነበረ ዕዉነትን መጻፍ እና ማስተማር ምን ይገዳል?
እናንተ ሁላችሁም በሰዉ በኩል መለኮታዊ ፍርድ እየሰማችሁ እና መለኮታዊ ፍርድ ይህን ይመስላል እየተባላችሁ የማታፍሩ ምንድናችሁ?
Nega Doma,
Only you may understand what you have scribbled out there.
I have a hard time understanding your comment. Deliberately vague and confusing.
NT + DDT+ Horsie = DOMA

Abere wrote: ↑02 Dec 2025, 14:49When our Lord Jesus Christ spent three nights in the realm of the dead, He freed all the souls in Sheol - not only Adam and Eve, but those from Abel up to the time of His resurrection. Did Lord Jesus freed Pharoah too?
Did Lord found Pharoah in the Book of Life or threw him into the lake of fire - Irrecha Lake
Last edited by Naga Tuma on 02 Dec 2025, 16:47, edited 1 time in total.
Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ
ቃሉ የማይቀለበስ ቃሉ
ለካ ኣንተ ነህ
ተነባቢ የአስር ምስጥር
ያለዉ የኢትዮጵያ ሎሬት ኑዛዜስ ስለምን ይሆን?
“የማይነጋ ሕልም ሳልም
የማይድን በሽታ ሳክም
የማያድግ ችግኝ ሳርም
የሰዉ ሕይወት ስከረክም
እኔ ለእኔ ኖሬ ኣላዉቅም”
ለካ ኣንተ ነህ
ተነባቢ የአስር ምስጥር
ያለዉ የኢትዮጵያ ሎሬት ኑዛዜስ ስለምን ይሆን?
“የማይነጋ ሕልም ሳልም
የማይድን በሽታ ሳክም
የማያድግ ችግኝ ሳርም
የሰዉ ሕይወት ስከረክም
እኔ ለእኔ ኖሬ ኣላዉቅም”
Re: መለኮት፣ ባህል፣ ሳይንስ፥ ሬይነሳንስ 101 ለሆረስ
ሆረስ፥
በጨለማ ዘመን ዉስጥ ተከድኖ የኖረን ኪዳኑን በርገድ ኣድርገህ ብርሃን ቦግ ብታደርግበት ምርምር በሽበሽ ይሆናል።
እኔ የምመራመረዉ ፍያሜታ ስለምያወራዉ የአፍርካ ታሪክ ሳይሆን ኣፍርካን ጭምር ያለዉ ስለ ዐለም ታሪክ ነዉ።
እንግሊዘኛን በፊደል ስሞክር ከኣሁን በፊት እዚህ ፎረም ላይ የጻፍከዉን ኣስታወሰኝ።
ካልዘነጋሁ ፊደል ለእንግሊዘኛ የፕሮናዉንሴሽን ስህተትን የሚቀንስ ነዉ ብለሃል።
እንግሊዘኛን በፊደል ስጽፍ የበለጠ ግልጽ ይመስላል። በተጨማሪ የምትጠቀማቸዉን የፊደሎች ቁጥር ይቀንሳል። በጣም ቀላል ምሳሌ the ማለት እና ዘ ማለት ነዉ።
ፊደል ለእንግሊዘኛ ይሆናል ለማለት ሳይሆን ምን ያህል ተስማሚ እንደሆነ የምያሳይ ጥናት ይኖር ይሆን ለማለት ነዉ።
ይህ ጥያቄ ቋንቋን ከመናገር ወደ ቋንቋን መጻፍ መጀመር ይወስደናል።
ከዛም ወደ ሀ ግዕዝ፣ ሁ ካዕብ፣ ሂ ሳልስ፣ ሃ ራብዕ፣ ወዘተ እና አ ቡ ጊ ዳ ታሪክ ይወስደናል።
ከኣሁን በፊት ኦሮምኛን በፊደል መጻፍ ሞክሬ ምስላዊ ቀላል መሆኑ ፊደል የተፈጠረዉ ለዚህ ቋንቋ መሆን ኣለነት ኣስብሎኛል።
ፒራምድ ግምበኛዉ እና ሃይሮግልፍክ ቀራጩ ታላቁ ፈረኦ በፊደል በኩልም መምጣቱ ይሆን?