Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39769
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የዘመናዊ ኢትዮጵያ ስልጣኔ በአቢይ አህመድ አሊ ዘመን

Post by Horus » 29 Nov 2025, 18:18

ኃይለ ቃል፡ ዘመናዊ ስልጣኔ ፣ Modern Civilization

ምሰሶ የተግባር መርሆች፡ Pillar Principles of Action
መፍጠር ፣ Creativity
መፍጠን ፣ Efficiency
ማብዛት ፣ Productivity
ማጥራት ፣ Quality

በዚህ 21ኛው ዘመን ኢትዮጵያ ዘመናዊ ስልጣኔ የሚገነባው እንዴት ነው? በእኔ እምነት፡ (1) እንደ ማህበረሰብና አገር የኢትዮጵያ አላማ ፋይዳ ግብ ምንድን ነው? (2) ዘመናዊነት ምንድን ነው? (3) ስልጣኔ ምንድን ነው? (4) እድገት ወይም ብልጽግና ምንድን ነው?

እነዚህን ጥያቄዎች መልሶ በተግባር መስራት ነው

ከዚህ ባለፈ የዚህ ሥራ ፍልስፍና ቲኦሪ ፣ ዘዴና ተግባር በትክክል እስከ ቀመርነው ድረስ ስሙ መደመር ሆነ ሌላ ስም ልንሰጠው እንችላለን።

ከዚህ በታች ያለው የፓርቲ ስልጠና ጉባኤ ነው




Last edited by Horus on 01 Dec 2025, 14:23, edited 2 times in total.


sesame
Member+
Posts: 7891
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: የዘመናዊ ኢትዮጵያ ስልጣኔ በአቢይ አህመድ አሊ ዘመን

Post by sesame » 29 Nov 2025, 18:53

Horsey,

Ethiopia is finished. It is disintegrating before our own eyes. Abiy is doing the job! The primary duty of a government is ensure law and order. A country that is as lawless as Ethiopia is a failed state. The funny part is that idiots who cannot write their names are looting the dying nation! :lol: :lol: :lol:

የሾፌሮች አንደበት
9h

በመተማ ወረዳ ከቁጥር 1 ወዲገምዙ ባለሀብቶች ለሚያሰሩት መንገድ ይላል እነማን ናቸው ባለሀብቶች ምዕራብ ጎንደር አመራር ?

መንግስት በውስጡ እንዲህ የዛቀጡ ህግ እና ስርአትን የማያቁ አመራሮችን ባለሙያዎችን ዘወር ማድረግ ካልቻለ መጭው ጊዜ የከፋ ይሆናል።

መኪናን አስገድደህ እያስቆምክ ትንሽ መኪኖችን 5000 ትልልቆችን 12,000 ካልከፈልክ በማለት ሰሌዳ ፈተህ እያንገራገርክ በባለሀብቶች የሚሰራ መንገድ ስትሉ ትንሽ አታፍሩም ግን ???

ዜጎች ለልማት በፍላጎት ማዋጣት እንጂ አስገዳጂ ሆነህ ሰሌዳ ፈተህ ካልከፈልክ አትንቀሳቀስም ብለሽ ከሽፍታ ብሰህ ህግ ስርአትን ጥሰህ ደረሰኙን በባለሀብቶች የሚሰራ ስትል አይከብድህም ??

መንግስት በዚህ መልኩ የሚደረግ በማስገደድ ላይ መሰረቱን ያደረገ ገንዘብ ማሰባሰብ ወንጀል መሆኑን ሊያውቅ ይገባል።
ሌላ በዚህ ተራ እና ተመሳስሎ ሊሰራ በሚችል የሱቅ ደረሰኝ ይህንን ያህል ብር ሰብስበው አይመዘብሩትም ብሎ ማሰብ ይከብዳል።

ምዕራብ ጎንደር ይህንን ድርጊቱን ሊያርም ይገባል ቅድሚያ የዞኑን መንገድ ከሽፍታ አፅዱ ከተማ ቁጭ ብላችሁ የጫካውን ተግባር አትፈፅሙ።

:lol: :lol: :lol:






Post Reply