Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Naga Tuma
- Member+
- Posts: 6753
- Joined: 24 Apr 2007, 00:27
Post
by Naga Tuma » 28 Nov 2025, 14:55
ካድሬዉ፥
ኣዲስ ኪዳን ዉስጥ ሬይነሳምስ 3.0 የምያስብል ይሄ ነዉ የምትል ስታገኝ ሬይነሳንስ ማለት ይሄ ነዉ በል።
ኣዲስ ኪዳንን መርምረዉ ሬይነሳንስ ማለት የሚችሉት ወፍ ዘራሾች ናቸዉ።
ወፍ ዘራሾቹ ሲሉ ሰምታ ባህል ትታችሁ አዲስ ኪደን እና ሬይነሳንስ በኣንድ አፍ በሉ የሚሉ ኣይዴሉም።
እስከዛ ድረስ ሂድ እና እኩያህን ፈልግ።
ወይም በኣንድ ለሊት ተገልብጠህ የኢትዮጵያ ወጣቶችን ተማሩ በል፥
ቤተ እውቀት የሌለው ሕዝብ ሺ ቤተ መቅደስ ቢኖረው ከንቱ ነው!
Selam/ wrote: ↑28 Nov 2025, 08:28
ወፈፌው
Renaissance 3.0:
መንጋዎች ሣር አንግጥም በማለት አምጸው ሲያበቁ ኬክ በቃሪያ ይቀርብላቸዋል።
እምቧዋዋዋዋዋ!
Naga Tuma wrote: ↑28 Nov 2025, 05:04
Renaissance 1.0:
ሜሪ ከ ጆን ጋር ኣልተኛችም ማለት ዘበት ነዉ። የጎደስ አቴና የጥንት ግሪክ ዲሞክራሲ ዕዉነት ነዉ።
Renaissance 2.0:
ፕሮፌት ሙሴ ከጎደስ አቴና በፊት የኖረ ታላቁ ፈረኦ አክናተን ኣልነበረም ማለት ዘበት ነዉ። የቦረና የገዳ ዲሞክራሲ ስርዓት ዕዉነት ነዉ።
Selam/ wrote: ↑27 Nov 2025, 21:23
ቱልማው መንጋው
አንተ ወፍ ዘራሽ ወፈፌ፣ መድሃኒት ወይም ጠበል የሚሰጥህ ዘመድ የለህም?
እምቧቧቧቧቧ!
Naga Tuma wrote: ↑27 Nov 2025, 16:29
ምን ኣልሽ የእንግዴ ልጅ?
የኣንተ ዓይነት የእንግዴ ልጅ ሁለተኛ ኢትዮጵያ ዉስጥ እንዳይወለድ የምያደርግ መድሃኒቱ ይሄዉ፥

የተላካዉ ከስደት በፊት ከቀዳማዊዉ የነገደ ኢትዮጵያ ፕሮፌት ታላቁ ፈረኦ አክናተን፣ ከስደት በኋላ የነገደ እስራኤል ፕሮፌት ሙሴ የሆነዉ ነዉ።
ማሳረግያዉ፥ ነምን ህን ሶበ፣ ኡርጂን ህን ሶቡ ወይም ሰዉ ይዋሻል፣ ኮከብ ኣይዋሽም የተባለዉ ነዉ።
ይህን ያለዉ ደበሳ ጉዮ የተባለ የቦረና ሰዉ ነዉ።
ዬት እንዳለ ለቦረና ሕዝብ መብት ተሟጋቾች ነን ባዮች ዮሓንስ ለታን እና መረራ ጉድናን መጠየቅ ትችላለህ።
Selam/ wrote: ↑26 Nov 2025, 23:00
ነጋው መንጋው
መቼም ምስክሮችህ ጭልፊቱና ዶማው መሆን አለባቸው።
ሆኖም ሳትቅም ማበድህ የባሰ ግርምት ፈጥሮብኛል። እቅማለሁ ብለህ ብትዋሽ ይሻል ነበር።
እምቧቧቧቧቧ!
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 16844
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 28 Nov 2025, 17:20
ቱለማው መንጋው
ጠበል ተጠመቅ ብዬሃለሁ!
ቢጩ!
Naga Tuma wrote: ↑28 Nov 2025, 14:55

by Naga Tuma » 29 Nov 2025, 04:39
አዲሱ ኪዳኑ፥
አዲስ ዴትንግ ጀምረሃል ኣሉ። የሚሻለዉ ያረጀዉ ነዉ ወይስ የዛላለሙ?
ቤተ እውቀት የሌለው ሕዝብ ሺ ቤተ መቅደስ ቢኖረው ከንቱ ነው!
ረገጣን ረሳህ እንዴ?
ከረሳህ የጥንቷ ዮዲስ ጉዲት ያሰደደችዉ ቃልቻ ተመልሶ ያስታዉስሃል። የጥንት ዘመን ቅርሴ ትልቁ ከበሮዬ ያለበት ሁሉ ኣፋልጉኝን ያማጣል።
እነ ሰሰሜ እና ዘምዘሜም የእኛ ኮቦሮ ይብስ ብለዉ ከማፋለግ ኣያመልጡም።
ፖለትካ ዉስጥ ገብቶ የተፈተነዉ ጠማቂሁን እና ፖለትካ እንዲገባዉ ኣብረህ የምትቸገረዉ የከበሮዉን ድምጽ ወይ ስለማያዉቅ ወይም ስለረሳ ነዉ።
ምን ሰይጣን መጣብኝ፣ ጠበል ኣፋልጉኝ ያለዉ አበረ ከበሮ ሰምቼ ዳንኩኝ እኔ ይላል።
Selam/ wrote: ↑28 Nov 2025, 17:20
ቱለማው መንጋው
ጠበል ተጠመቅ ብዬሃለሁ!
ቢጩ!
Naga Tuma wrote: ↑28 Nov 2025, 14:55
ካድሬዉ፥
ኣዲስ ኪዳን ዉስጥ ሬይነሳምስ 3.0 የምያስብል ይሄ ነዉ የምትል ስታገኝ ሬይነሳንስ ማለት ይሄ ነዉ በል።
ኣዲስ ኪዳንን መርምረዉ ሬይነሳንስ ማለት የሚችሉት ወፍ ዘራሾች ናቸዉ።
ወፍ ዘራሾቹ ሲሉ ሰምታ ባህል ትታችሁ አዲስ ኪደን እና ሬይነሳንስ በኣንድ አፍ በሉ የሚሉ ኣይዴሉም።
እስከዛ ድረስ ሂድ እና እኩያህን ፈልግ።
ወይም በኣንድ ለሊት ተገልብጠህ የኢትዮጵያ ወጣቶችን ተማሩ በል፥
ቤተ እውቀት የሌለው ሕዝብ ሺ ቤተ መቅደስ ቢኖረው ከንቱ ነው!
Selam/ wrote: ↑28 Nov 2025, 08:28
ወፈፌው
Renaissance 3.0:
መንጋዎች ሣር አንግጥም በማለት አምጸው ሲያበቁ ኬክ በቃሪያ ይቀርብላቸዋል።
እምቧዋዋዋዋዋ!
Naga Tuma wrote: ↑28 Nov 2025, 05:04
Renaissance 1.0:
ሜሪ ከ ጆን ጋር ኣልተኛችም ማለት ዘበት ነዉ። የጎደስ አቴና የጥንት ግሪክ ዲሞክራሲ ዕዉነት ነዉ።
Renaissance 2.0:
ፕሮፌት ሙሴ ከጎደስ አቴና በፊት የኖረ ታላቁ ፈረኦ አክናተን ኣልነበረም ማለት ዘበት ነዉ። የቦረና የገዳ ዲሞክራሲ ስርዓት ዕዉነት ነዉ።
Selam/ wrote: ↑27 Nov 2025, 21:23
ቱልማው መንጋው
አንተ ወፍ ዘራሽ ወፈፌ፣ መድሃኒት ወይም ጠበል የሚሰጥህ ዘመድ የለህም?
እምቧቧቧቧቧ!
Naga Tuma wrote: ↑27 Nov 2025, 16:29
ምን ኣልሽ የእንግዴ ልጅ?
የኣንተ ዓይነት የእንግዴ ልጅ ሁለተኛ ኢትዮጵያ ዉስጥ እንዳይወለድ የምያደርግ መድሃኒቱ ይሄዉ፥
Renaissance 1.0:
ሜሪ ከ ጆን ጋር ኣልተኛችም ማለት ዘበት ነዉ። የጎደስ አቴና የጥንት ግሪክ ዲሞክራሲ ዕዉነት ነዉ።
Renaissance 2.0:
ፕሮፌት ሙሴ ከጎደስ አቴና በፊት የኖረ ታላቁ ፈረኦ አክናተን ኣልነበረም ማለት ዘበት ነዉ። የቦረና የገዳ ዲሞክራሲ ስርዓት ዕዉነት ነዉ።
የተላካዉ ከስደት በፊት ከቀዳማዊዉ የነገደ ኢትዮጵያ ፕሮፌት ታላቁ ፈረኦ አክናተን፣ ከስደት በኋላ የነገደ እስራኤል ፕሮፌት ሙሴ የሆነዉ ነዉ።
ማሳረግያዉ፥ ነምን ህን ሶበ፣ ኡርጂን ህን ሶቡ ወይም ሰዉ ይዋሻል፣ ኮከብ ኣይዋሽም የተባለዉ ነዉ።
ይህን ያለዉ ደበሳ ጉዮ የተባለ የቦረና ሰዉ ነዉ።
ዬት እንዳለ ለቦረና ሕዝብ መብት ተሟጋቾች ነን ባዮች ዮሓንስ ለታን እና መረራ ጉድናን መጠየቅ ትችላለህ።
Last edited by
Naga Tuma on 29 Nov 2025, 14:59, edited 1 time in total.
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 16844
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 29 Nov 2025, 08:55
ወፈፌው
የፃፍከውን እራስህም እንኳን ደግመህ ብታነበው የሚገባህ አይመስለኝም።
ለምን መድሃኒትክን ከወሰድክ በኋላ አትፅፍም?
ቅጥቅጥ የPeePee ካድሬ!
-
Naga Tuma
- Member+
- Posts: 6753
- Joined: 24 Apr 2007, 00:27
Post
by Naga Tuma » 29 Nov 2025, 14:55
አዲሱ ኪዳኑ አመርቲ ዘላለሙ፥
የገባኝን ነዉ የማስተምርህ እኮ።
እንዲገባህ እየጨማመርኩልህ ነዉ እኮ።
ከኣንተ በላይ ለአመርቲ ዘላለሙ የሚቀርብ ዬለም ብለህ ኣልነበረም እንዴ?
ከበሮ ሶሳይቲ አባል ኣይዴለህም ወይስ ከበሮ ክብር ነዉ ማለት ኣታዉቅም?
ስለ ከበሮ ሶሳይቲ እንድያስተምርህ አባ ቆሮ ጋ ልዉሰድህ?
Selam/ wrote: ↑29 Nov 2025, 08:55
ወፈፌው
የፃፍከውን እራስህም እንኳን ደግመህ ብታነበው የሚገባህ አይመስለኝም።
ለምን መድሃኒትክን ከወሰድክ በኋላ አትፅፍም?
ቅጥቅጥ የPeePee ካድሬ!
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 16844
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 29 Nov 2025, 16:53
ወፈፌው
አድራሻህን ብትሰጠኝ እኮ፣ ሁለት ደጋግ ሰዎች ይዤ መጥቼ እንደዚህ የሚያስዘባርቅህን ልክፍት በጠበል እነቅልልህ ነበር።
እምቧቧቧቧቧ!
-
Naga Tuma
- Member+
- Posts: 6753
- Joined: 24 Apr 2007, 00:27
Post
by Naga Tuma » 29 Nov 2025, 19:59
አዲሱ ኪዳኑ አመርቲ ዘላለሙ፥
እንኩዊዝንሽት የዘመኑ፥
የእኔ አድራሻ ከዐይነ ምድሩ ስዉር ነዉ እኮ።
እኔ ከኣንተ ኣዕምሮ የሚወጡትን የጻፍኩልህ ስለሆነ ጠበሉን ደጋግ ሰዎች ሳትፈልግ ለራስህ ኣዕምሮ ተጋተዉ።
እኔ ገረ ገልገላ ድቤቱ ገገረገለ የቃሉም ሰፈር ስላደኩኝ ደጋግ ሰዎችን ፈልገህ ከተዋህዶ ቤት ይሁን፣ ከቃልቻ ቤት ይሁን፣ ከቃሉ ቤት ይሁን የከበሮን ድምጽ እዚሁ ለጥፈዉ ብያሰሙኝ ጆሮዎቼ ይጋቱታል።
Selam/ wrote: ↑29 Nov 2025, 16:53
ወፈፌው
አድራሻህን ብትሰጠኝ እኮ፣ ሁለት ደጋግ ሰዎች ይዤ መጥቼ እንደዚህ የሚያስዘባርቅህን ልክፍት በጠበል እነቅልልህ ነበር።
እምቧቧቧቧቧ!
Last edited by
Naga Tuma on 29 Nov 2025, 20:21, edited 1 time in total.
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14739
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 29 Nov 2025, 20:07
የነብዩ አዩ ጩፋ ተከታይ ነው - ጠበል ሳይሆን በካራቴ እና ጠረባ ነው የሚለቀው።
Nagaን የመሰለ የቦረና ሰው ተጫዎተበት እኮ፤ ጠማማ የሆነ ጋንጩር።
Selam/ wrote: ↑29 Nov 2025, 16:53
ወፈፌው
አድራሻህን ብትሰጠኝ እኮ፣ ሁለት ደጋግ ሰዎች ይዤ መጥቼ እንደዚህ የሚያስዘባርቅህን ልክፍት በጠበል እነቅልልህ ነበር።
እምቧቧቧቧቧ!
-
Naga Tuma
- Member+
- Posts: 6753
- Joined: 24 Apr 2007, 00:27
Post
by Naga Tuma » 29 Nov 2025, 20:36
ሌላ ቦታ ልመጣልህ ስል እዚህ ከች ኣልክልኝ?
እዩ ጩፋ ከበሮ ይዞ ኣይቼ ኣላዉቅም።
እስቲ በከበሮ ሲጫወት የምያሳይ ነገር ካለህ እዚህ ለጥፈዉ እና ልየዉ።
ሌላ ቦታ የተዘጋጀልህን ሳትጠብቅ እዚህ ጥልቅ ስላልክ እግረመንገድህን ዉሰደዉ እና ሂድ። እንቅልፍ ዉስጥ የነበርክ ግዜ የተዘጋጀልህ ነዉ።
ጉድባይ ኤክሶደስ
ሬስት ኢን ፒስ ጂሰስ
ዌልካም ባክ ሞሰስ
ታንክ ዩ አክናታንየስ
ዘ ኤተርናል መሰያንየስ
ከዛ በኋላ ነዉ ሜክ ኢትዮጵያ ግሬት አጌይን የምትለዉ፣ ኢን ግሪን።
Abere wrote: ↑29 Nov 2025, 20:07
የነብዩ አዩ ጩፋ ተከታይ ነው - ጠበል ሳይሆን በካራቴ እና ጠረባ ነው የሚለቀው።
Nagaን የመሰለ የቦረና ሰው ተጫዎተበት እኮ፤ ጠማማ የሆነ ጋንጩር።
Selam/ wrote: ↑29 Nov 2025, 16:53
ወፈፌው
አድራሻህን ብትሰጠኝ እኮ፣ ሁለት ደጋግ ሰዎች ይዤ መጥቼ እንደዚህ የሚያስዘባርቅህን ልክፍት በጠበል እነቅልልህ ነበር።
እምቧቧቧቧቧ!
Last edited by
Naga Tuma on 30 Nov 2025, 03:59, edited 2 times in total.
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14739
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 29 Nov 2025, 20:42
ይህ ሰው ቃልቻ ነው። ሲቅም የቆጥ የባጡን ይለፈልፋል ።
Naga Tuma wrote: ↑29 Nov 2025, 20:36
ሌላ ቦታ ልመጣልህ ስል እዚህ ከች ኣልክልኝ?
እዩ ጩፋ ከበሮ ይዞ ኣይቼ ኣላዉቅም።
እስቲ በከበሮ ሲጫወት የምያሳይ ነገር ካለህ እዚህ ለጥፈዉ እና ልየዉ።
ሌላ ቦታ የተዘጋጀልህን ጥልቅ ስላልክ እግረመንገድህን ዉሰደዉ እና ሂድ። እንቅልፍ ዉስጥ የነበርክ ግዜ የተዘጋጀልህ ነዉ።
ጉድ ባይ ኤክሶደስ
ሬስት ኢን ፒስ ጂሰስ
ዌልካም ባክ ሞሰስ
ታንክ ዩ አክናታንየስ
ዩ ኣር ፎርኤቨር መሰያንየስ
ከዛ በኋላ ነዉ ሜክ ኢትዮጵያ ግሬት አጌይን የምትለዉ፣ ኢን ግሪን።
Abere wrote: ↑29 Nov 2025, 20:07
የነብዩ አዩ ጩፋ ተከታይ ነው - ጠበል ሳይሆን በካራቴ እና ጠረባ ነው የሚለቀው።
Nagaን የመሰለ የቦረና ሰው ተጫዎተበት እኮ፤ ጠማማ የሆነ ጋንጩር።
Selam/ wrote: ↑29 Nov 2025, 16:53
ወፈፌው
አድራሻህን ብትሰጠኝ እኮ፣ ሁለት ደጋግ ሰዎች ይዤ መጥቼ እንደዚህ የሚያስዘባርቅህን ልክፍት በጠበል እነቅልልህ ነበር።
እምቧቧቧቧቧ!
-
Naga Tuma
- Member+
- Posts: 6753
- Joined: 24 Apr 2007, 00:27
Post
by Naga Tuma » 29 Nov 2025, 20:55
ቃሉ የማይቀለበስ ቃሉ
ለካ ኣንተ ነህ
ተነባቢ የአስር ምስጥር
የሚቅም ነዉ ያለህ ማነዉ?
እዩ ጩፋ በከበሮ ሲጫወት ያየህን ኣምጣ የተባልከዉ ዬት ኣለ? በሬ ወለደ አይነት ካልሆነ ኣለ ያልከዉን ኣምጣ እና ኣሳይ።
የቃልቻን ኦፈር አክሴፕት ወይስ ርጀክት ኣደረክ?
Abere wrote: ↑29 Nov 2025, 20:42