Axumezana wrote: ↑28 Nov 2025, 15:22
ሆረስ አብይ ከአገር መሪነት ወደ አሸባሪነት መቀየሩን ተረጋግጠዋል!
ጥያቄዬን ዘለልከው!
250 ሺ የትግሬ "መከላከያ" ጦር ያደራጃችሁት ትግሬን ከማን ለመከላከል ነው?
እመነኝ ያድዋ ትግሬ ወይም ተገንጥሎ አገር መሆን አለያም በኢትዮጵያ ሕግ ስር ይገዛል!!!
ስለዚህ ማንጁስ የትም አያመልጥም ባስመራ በኩል ሱዳን ሄዶ በሰላም ካልኖረ በተቀር !
ይልቁስ ሃቁን ነገረን ሞተ ወይስ ተረፈ?