Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39777
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

WHAT DOES COP32 DO FOR ETHIOPIA?

Post by Horus » 27 Nov 2025, 15:41

COP32 ለኢትዮጵያ ምን ይፈይድላታል?
(1) በአለም መታወቅና ግሎባል ክብደት ማግኘት
(2) የአለም አረንጓዴ ንቅናቄ መሪ አገር መሆን
(3) አፍሪካን መምራትና የአፍሪካ አጀንዳዎችን መፍጠር
(4) የቱሪዝም የንግድ የብድርና እርዳታ ምንጮችን ማካበት
(5) በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ 190 አገሮችን የማስተናገድ ብቃት ማሳየት
(6) በዚህ ዝግጅት ሳቢያ ከፍተኛ የሆቴልና መስተንግዶ ኢንዱስትሪ ተሞክሮ ማካበት
(7) አዳዲስ ሆቴሎችና አገልግሎቶችን መፍጠር ፣ የሰለጠነ ሰው ኃይል ማሳደግ
(8) አዲስ አበባን ማጽዳት ፣ ምናልባትም ምራብ አዲሳባን ኮሪደር ማድረግ
(9) የሙዚቅና መዝናኛው ኢንዱስትሪን በከፍተኛ ደረኛ ይመጥቀዋል
(10) ኢትዮጵያ እራሷን በማሳየት ከፍተኛ የማህበራዊ ሳይኮሎጂ ቡስት መፍጠር
ቢያንስ ቢያን ..።



Horus
Senior Member+
Posts: 39777
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: WHAT DOES COP32 DO FOR ETHIOPIA?

Post by Horus » 27 Nov 2025, 16:45


Post Reply