
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9817
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: በአፋር ክልል የፈነዳው እሳተ ጎመራ የሻእቢያ እጅ እንዳለበት የአረብ ኤምሬት እና የብልፅግና ሚዲያዎች እየዘገቡ ነው።
LOL! I sometimes like your sense of humor.
Re: በአፋር ክልል የፈነዳው እሳተ ጎመራ የሻእቢያ እጅ እንዳለበት የአረብ ኤምሬት እና የብልፅግና ሚዲያዎች እየዘገቡ ነው።
ለመዝናናት ያህል ነው!
ተመስገን አያውቄዎቹ ሙጥሙጥኖች ማለትም ብልጥግኖች
“ከዚህ ቀደም በሰሜን ሸዋና በጎጃም ዝናብ ያዘነብነው እኛ ነበርን። አሁን ደግሞ በአፋር የታየውን እሳተጎመራ ሆነ፡ እስከ ህንድ ድረስ የተዘረጋውን የአመድ ጉም የፈጠርነው እኛው ራሳችን በውስጣዊ አቅማችን ነው። ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው። ዓለም ይህንን በቴክኖሎጂው መስክ ያስመዘገብነውን ባለ 3 ዲጅት እድገታችን ካልመሰከረች፡ በቅርቡ በራስዳሸንም ተመሳሳይ ፍንዳታ ለመፍጠር እንገደዳለን።”
“120 ሚልዬን በመድረሳችን፡ የህዝብ ችግር የለብንም፡ ህዝብ አያስፈልገንም፤ የወደብ ችግርና መተንፈሻ ስለሚያስፈልገን ግን ከተቻለ በውድ ካልሆነም በግድ የአካባቢያችንን ወደቦች እንቆጣጠራለን። ታላቅ ነበርን ታላቅም እንሆናለን፡ በፉገራ!”
ተመስገን አያውቄዎቹ ሙጥሙጥኖች ማለትም ብልጥግኖች
Digital Weyane wrote: ↑25 Nov 2025, 18:15በአፋር ክልል የፈነዳው እሳተ ጎመራ የሻእቢያ እጅ እንዳለበት የአረብ ኤምሬት እና የብልፅግና ሚዲያዎች እየዘገቡ ነው።