Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14738
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የጄኖሳይድ ወንጀል የተዳፈነው ለፕሪቶሪያ ፊሽካ ሲነፋ ነው። ከማይካድራ እስከ ደበረሲና፤ ወለጋወዘተ ቦታዎች የንጹሃን ደም ሲፈስ፤ የቤት እንሰሳት ሳይቀሩ እንደ ሰው እርምጃ ሲወሰድባቸው

Post by Abere » 25 Nov 2025, 17:31

የጄኖሳይድ ወንጀል የተዳፈነው ለፕሪቶሪያ ፊሽካ ሲነፋ ነው። ከማይካድራ እስከ ደበረሲና፤ ወለጋወዘተ ቦታዎች የንጹሃን ደም ሲፈስ፤ የቤት እንሰሳት ሳይቀሩ እንደ ሰው እርምጃ ሲወሰድባቸው ወንጀለኞቹ እንደ ንጹሃን ፌሽታ፤የፍቅረኛሞች እርቅ።