Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 11364
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 23 Nov 2025, 08:45
የፎቶው ብዛት አይተህ ሁለት ነገረ መገመት ይቻላል
1) ህጻኑ ፎቶ ካልተነሳን እያለ ሰው ማስቸገሩን
2) ከፎቶ መነሳት ውጪ አገር የሚጠቅም ስራ አለ መሰራቱ
Please wait, video is loading...
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 11364
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 23 Nov 2025, 09:36
Abdulbasit Abd
ደቡብ አፍሪካ የሚገኘው የኢትዮጵያ ልዑካን ቡዱን 17 ግለሰቦችን ያካተተ ነው። ከጠቅላይ ሚኒስቴሩ ጋራ 18. (ሚዲያ Staffን አይጨምርም)
7 ፎቶ አንሺ: 3 AI Video አቀናባሪ ባለሙያዎች: 1 ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Staff (ጌዲዮን ጢሞቴዎስ): የቀሩት ፕሮቶኮል Staff ናቸው።
የጌዲዮን ጢሞቴዎስ ስራ የተለያዩ ሀገር መሪዎች ከG-20 ስብሰባ ለሻይ ሲወጡ/ሽንት ቤት ሲሄዱ ጠብቆ: በተዘጋጀ [ጊዜያዊ የኢትዮጵያ ስቱዲዮ] ከአቢይ ጋራ ፎቶ እንዲነሱ መጥራት ነው።
ቀልድ ይመስላል። የኢትዮጵያ እውነታ ግን ይሀ ነው።
#Abd