ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ሰሞኑን በፓርላማዉ በአደረጉት ንግግር አንድ የተጠቀሙበት ቃል ምን ለማለት እንደነበር አልገባኝም? አልሰማንም የምል ቃል አፅኖት ሰጥቶ ገልፆ ነበር። ምን ለማለት ነዉ? ምንን ነዉ የልሰማነዉ? ይህ ጉዳይ በደምብ የተጤነ አይመስለኝም። ዋጥ አድርጎ፣ እኛ አላያንም፣ አልሰማንም፣ ማን እንደወሰዳት አናዉቅም ለማለት ይሁን?
ያለ እንቅልፍ ስያደር የነበረዉ አካል፣ አሁን ጋና በዳምብ ልተኛ ነዉ፣ ስዋጥ ማለት ነዉ።
ዋጥ አድርጎ፣ አራ እኛ አልሰማንም፣ አላያንም ለማለት የተዘገጀች ኢትዮጵያ
Re: አልሰማንም ማለት ምን ለማለት ነዉ ግን?
Fvcking ተብታባ... :: ወሼDefendTheTruth wrote: ↑21 Nov 2025, 15:26ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ሰሞኑን በፓርላማዉ በአደረጉት ንግግር አንድ የተጠቀሙበት ቃል ምን ለማለት እንደነበር አልገባኝም? አልሰማንም የምል ቃል አፅኖት ሰጥቶ ገልፆ ነበር። ምን ለማለት ነዉ? ምንን ነዉ የልሰማነዉ? ይህ ጉዳይ በደምብ የተጤነ አይመስለኝም። ዋጥ አድርጎ፣ እኛ አላያንም፣ አልሰማንም፣ ማን እንደወሰዳት አናዉቅም ለማለት ይሁን?
ያለ እንቅልፍ ስያደር የነበረዉ አካል፣ አሁን ጋና በዳምብ ልተኛ ነዉ፣ ስዋጥ ማለት ነዉ።
ዋጥ አድርጎ፣ አራ እኛ አልሰማንም፣ አላያንም ለማለት የተዘገጀች ኢትዮጵያ
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12869
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: አልሰማንም ማለት ምን ለማለት ነዉ ግን?
In fact you must be grateful, if you were to be overtaken ("swallowed") by somebody as an orphan as your Eritrea is. No one else is going to pick it up to take to a shelter.Fed_Up wrote: ↑21 Nov 2025, 16:46Fvcking ተብታባ... :: ወሼDefendTheTruth wrote: ↑21 Nov 2025, 15:26ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ሰሞኑን በፓርላማዉ በአደረጉት ንግግር አንድ የተጠቀሙበት ቃል ምን ለማለት እንደነበር አልገባኝም? አልሰማንም የምል ቃል አፅኖት ሰጥቶ ገልፆ ነበር። ምን ለማለት ነዉ? ምንን ነዉ የልሰማነዉ? ይህ ጉዳይ በደምብ የተጤነ አይመስለኝም። ዋጥ አድርጎ፣ እኛ አላያንም፣ አልሰማንም፣ ማን እንደወሰዳት አናዉቅም ለማለት ይሁን?
ያለ እንቅልፍ ስያደር የነበረዉ አካል፣ አሁን ጋና በዳምብ ልተኛ ነዉ፣ ስዋጥ ማለት ነዉ።
ዋጥ አድርጎ፣ አራ እኛ አልሰማንም፣ አላያንም ለማለት የተዘገጀች ኢትዮጵያ