Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 18350
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

ካድሬነት ትንሽነት!

Post by Axumezana » 17 Nov 2025, 18:35

ካድሬነት ትንሽነት
መደጋገም ውሸት
ነፃ ህሊና የተሸጠበት
ሀሰት መናገር እንደ ፓሮት
ከወደድከው ቀጥልበት
ደብቁኝ ይመጣል ያለቀ እለት