Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 39769
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 17 Nov 2025, 12:55
የአለም ፈጣሪዎች ! ብቸኛው የሰው ልጅ ኃይል! የሥራ ካልቸር !!!
-
Odie
- Member+
- Posts: 5963
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 17 Nov 2025, 13:33
Horus wrote: ↑17 Nov 2025, 12:55
የአለም ፈጣሪዎች ! ብቸኛው የሰው ልጅ ኃይል! የሥራ ካልቸር !!!
ተመልከቱ ይሄ colostomy አንጠልጥሎ wheelchair ላይ ተቀምጦ 24/7 ሲበላና keyboard ላይ ተቀምጦ የሚውል ካድሬ ጉራጌን እምጥቶ በማያስፈልግ ቦታ ሲደነቅር እዩ
አስዳቢው ዝንጀሮ Hoe-rus ግርማ ስይፉ!
Lifetime አጭበርባሪ
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14738
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 17 Nov 2025, 14:34
ሀፍረተ ቢስ ሁሬሳ አንተን ወልዳ አጥብታ እና አጉርሳ ያሳደገች ጉራጌ እናት እንደሌለች እርግጠኛ ሁኖ መናገር ያችላል። አንተ ጉራጌ አይደለህም። እራስህን ለመደበቅ ከጉራጌዎች በላይ ጉራጌ ሁነህ ለመታዬት የምታደርገው ማጭበርበር ግን ያስቃል። በአዛውንት እድሜህ የኦሮሙማ የወረቀት ብር ለመሰብሰብ ስትል የኦሮሙማ ኦነግ ፕሮፓጋንዳ እያጠቡህ ከዚህ ፎረም ትተፋለህ። አስቀያሚ ነህ - ከዚህ ፎረም ላይ እንደ አንተ ውግዝ ከመዐርዮስ የተባለ ወራዳ አላየሁም።