Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39778
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የአጼ ምኒልክ ቤተ መንግሥት ጉዳይ እጅግ አንገብጋቢ ነው

Post by Horus » 19 Apr 2019, 23:30

አንደኛ፣ የታሪክ ሌብነት እንዳይሆን የምኒልክ ቤትን ያለ ባለቤቱ ፈቃድ መለወጥ ማንም አይችልም ። የምኒልክ ቤት ወይም ቤተ መንግሥት የሚለው በሕግ መርጋት አለበት ።

ሁለተኛ ፣ ጸረ ምኒልክ ዘረኞች የምኒልክን ታሪክ ሊያጠፉ ሌት ተቀን ስለሚሰሩ የተባለው ማደስም ሆነ ማስተዋወቅ በገለልተኛ ሃይል መደረግ አለበት ። ኦነጋዊ ኦሮሞች ለምኒልክ ጥፋት እንጂ መልካም ስለማያስቡ ።

Selam/
Senior Member
Posts: 16849
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የአጼ ምኒልክ ቤተ መንግሥት ጉዳይ እጅግ አንገብጋቢ ነው

Post by Selam/ » 16 Nov 2025, 22:44

……………………………………….

Horus
Senior Member+
Posts: 39778
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአጼ ምኒልክ ቤተ መንግሥት ጉዳይ እጅግ አንገብጋቢ ነው

Post by Horus » 16 Nov 2025, 22:48

Selam/ wrote:
16 Nov 2025, 22:44
……………………………………….
አንተ የንቁላል ቀቃይ ባንዳ ልጅ! ይህንኮ ዛሬም እደግመዋለሁ! አንተን እያልኩ ያለው ያንን ነው! ጣሊያንን ገርፈን አባረነዋል! እንዳንተ ያለም የግብጽ ገረድ ገርፈን ትቢያ እሰዳለን :lol: :lol: :lol: :lol:

Misraq
Senior Member
Posts: 16521
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የአጼ ምኒልክ ቤተ መንግሥት ጉዳይ እጅግ አንገብጋቢ ነው

Post by Misraq » 16 Nov 2025, 23:54

Horus wrote:
19 Apr 2019, 23:30
አንደኛ፣ የታሪክ ሌብነት እንዳይሆን የምኒልክ ቤትን ያለ ባለቤቱ ፈቃድ መለወጥ ማንም አይችልም ። የምኒልክ ቤት ወይም ቤተ መንግሥት የሚለው በሕግ መርጋት አለበት ።

ሁለተኛ ፣ ጸረ ምኒልክ ዘረኞች የምኒልክን ታሪክ ሊያጠፉ ሌት ተቀን ስለሚሰሩ የተባለው ማደስም ሆነ ማስተዋወቅ በገለልተኛ ሃይል መደረግ አለበት ። ኦነጋዊ ኦሮሞች ለምኒልክ ጥፋት እንጂ መልካም ስለማያስቡ ።

:roll:

Post Reply