Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12869
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

አታቱርክ ይናገራል፣ ሌሎች ይጠቅሱታል!

Post by DefendTheTruth » 16 Nov 2025, 16:50

አታቱርክ በለዉ፣ ወይም ሌላ ስም፣ ሰዉዬዉ የምቆምልህ አይነት አይደለም! ቆሞ ቀር ሁላ! እንኳን የእናንተ አይነት የሰፈር ዱሪዬዎች፣ የአለም ሃያል አገር አሜሪካም ማስቆም ስላልቻልች የትብብር መንገድን መርጣለች!