Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11364
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ስለ ወደብ ማስመለስ፤ የሬድዋን መልስ ለዶ/ር አቢይ

Post by sarcasm » 09 Nov 2025, 17:47

Please wait, video is loading...

sarcasm
Senior Member
Posts: 11364
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ስለ ወደብ ማስመለስ፤ የሬድዋን መልስ ለዶ/ር አቢይ

Post by sarcasm » 16 Nov 2025, 09:46

አቶ ሬዲዋን ሁሴን መልስ ለዶ/ር አቢይ "የህልም እንጀራ ለመመገብ "በሞኝ ክንድ የዘንዶ ጉድጓድ ይለካበታል" እንደሚባለው እናንተ አንደኛ ኢትዮጵያዊ የኢትዮጵያ ሉዋላዊ ተሟጋች መስላችሁ ሌላው እየሞተላችሁ ለ 100 አመት ያልቻልነውን ቀጣይ የ100 አመት ጥፋት ለማምጣት የምትዘምቱት ለምንድነው?"

ስለ ወደብ ከተነሳ ሚኒሊክ ከ መቶ አመት በፊት ሞክረው ያልቻሉትን ፤ አፄ ሀይለስላሴ ለ 13 አመታት አዋግተው ያልቻሉትን ፤ ደርግ ለ 17 አመት አጫርሶን ወጣቶች አልቀው ከ 50 አመት በታች እድሜ ያለው ሰው በሙሉ ዝመት በተባለበት ወደብ የሚባል ነገር ማምጣት ብሎ ነገር እንደማይቻል እያያችሁ ፤ እያወቃችሁ
.******
የህልም እንጀራ ለመመገብ "በሞኝ ክንድ የዘንዶ ጉድጓድ ይለካበታል" እንደሚባለው እናንተ አንደኛ ኢትዮጵያዊ የኢትዮጵያ ሉዋላዊ ተሟጋች መስላችሁ ሌላው እየሞተላችሁ ለ 100 አመት ያልቻልነውን ቀጣይ የ 100 አመት ጥፋት ለማምጣት የምትዘምቱት ለምንድነው?
.******
ዋናው ጠላታችን ድህነት ነው ብለን ስንዘምት እዚህ ላይ ድል እንዳናመጣ የምትጎትቱን ድል ስናመጣም ደግሞ ድል አይደለም ኪሳራ ነው እያላችሁ የምትዘምቱት ለምንድነው?(አምባሳደር ሬዲዋን ሁሴን አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 1997)
.******
እኔም ይሄን ልምከር ስሙ!
.*****
ይሄን ጥሬ እውነት የተናገሩት የብልፅግናው አባል የሆኑት አምባሳደር ሬዲዋን ሁሴን በ 1997 ምርጫ ቅስቀሳ ወቅት ለቅንጅት ሰዎች የሰጡት መልስ ነበር።
.******
ህዝቤ ሆይ እውነታው ይሄ ነው። ወጣቶች ሆይ ይሄን እውነት እያወቃችሁ እራሳችሁን ለመሞት አታዘጋጁ። የኢትዮጵያ መንግስት አለማቀፋዊ ህግን ተከትሎ መብቱን መጠየቅ ይችላል።
.******
ስለዚህ በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ ያላችሁ ወጣቶች ሁሉ ንቁ! ልጆቻችሁ በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ ያሏቹ ወላጆች ሆይ በከንቱ ልጆቻችሁን አትገብሩ!
.******
በውጪ ሀገር ያላችሁ ውሸታም ዲያስፖራዎች የውሸት ወደብ እያላችሁ አትፎክሩ የድሀ ልጆችን ለማስጨረስ እንጂ እናንተ ለወደብ ብላችሁ እንኳን እራሳችሁን ልትሰጡ ገንዘብ እንኳን በብላክ በኤርትራውያን በኩል የምትልኩ አስመሳይ ሸንጋዮች ስለሆናችሁ አርፋችሁ ቁጭ በሉ።
.******
ሀሰተኛ የብልፅግና ደጋፊዎች በተለይ የጴን*** እምነት ተከታይ የሆናችሁ ውሸታሞች ፤ ክፉዎች ፤ ሆይ እናንተ እና የ እናንተ ቤተሰቦች የማትሞክሩትን ጦርነት ፤ ስቃይ ፤ ስደት መከራ ሌላው ሰው በከፈለው ዋጋ መኖር የምትፈልጉ ሆይ እናንተም ንቁ አርፋችሁም ቁጭ በሉ! ወደብ ብሎ ነገር በጉልበት የለም በድርድር እንጂ አከተመ።


Please wait, video is loading...

Post Reply