Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 18351
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

አገር ሳያረጋጋ አየር በአየር በድሮን አገር እመራሎሁ የሚል መሪ ነኝ ባይ!

Post by Axumezana » 15 Nov 2025, 12:26

አገር አረጋጋ ተብሎ ሲጠየቅ በህዝቡ
የሰፈር ሚሊሻ አይደለሁም ምናገባኝ ገደል ብትገቡ
መንበሯን ላይ ወጥተህ ቁጢጥ ከማለት
እንዴት አልገባህም ዋናው ስራህ መሆኑን አገር ማረጋጋት
እርካብ እና መንበር እያልክ የክፋት ድር ስታደራ
ዋናውን ሀላፊነትህን ረሳህ ሆንክ የህዝብ መከራ
ሃሰተኛ ምላስ ደም ጠጪ ሰካራም
ውልቅ ብለህ ጥፋ ኢትዮጵያ ትሁን ሰላም