አማራ ይህንን ሕዝብ ሳይጨፈልቅ ማንነቱን ሳያጠፋና በሃይል ሳይውጥ ለዘመናት አብሮት ኖሮአል። የዚህ ሕምራ አገው የቅርብ ዘመድ አበርገሌን አለፍ ብሎ ተምቤን በሚባል ስሙ ይኖራል። ተምቤን ትግራዋይ ነህ ተብሎ ተውጦ በሚኖርበት ትግራይ ውስጥ እንደ ቀበጡ ሕምራ ትግራዋይ ላይ ያዙኝ ልቀቁኝ አላለም። እንደውም በበታችነት ስሜት ተመትቶ ትግራዋይ ለመሆን ይጣጣራል።
ለአማራ በመላ ሃገሪቱ የተደገሱለት ድግስ ይህ ሆኖ ሳለ ለምን በማንንምትህ ተደራጀህ እየተባለም ይወቀሳል። በጎጃም ያነበረውን አገው ሸንጎ ተምሮና ተዘክሮ እንደተስተካከለው ይህም ይመከራል። እምቢ ካለ ግን ለብልፅግናና ወያኔ የፊት ረድፈኛ ሆኖ ያልቃል።
Please wait, video is loading...