የኢትዮጵያ ትቅደም ድክቴተር መንግስቱ ሀይለማርያም ያፈራቸዉ የጎሳዎች ጥናት እና ዕዉቀት ላይ ዮሓንስ ለታ ቆሞ እየደፈጠጠ ከማን ኣንሼ ዐዋቂ ነኝ ማለትን ማሳየት ማለት ነዉ።
እንዲሁም መንግስቱ ሀይለማርያም ይህ ግራህን ሲመቱህ ቀኝህን ስጠዉ የሚል ሃይማኖት ኣይመቸኝም ሲል ዮሓንስ ለታ ሳይንስ አፈር ድሜ ይብላ እና እኔን የወለዱኝ የአኙዋ ጎሳ ጭምር ከነገደ እስራኤል የመጡ የአዳም እና ሄዋን ጎሳዎች ናቸዉ ብላችሁ ዘምሩ ማለትን ማሰማት ማለት ነዉ።
ትግል ብሎ መልፋት መለኮታዊ ነገርን ማወቅ እና ማክበር እንጂ እላዩ ላይ መረማማድ ማለት ኣይዴለም።
ድሮ የጥበብ መጀመርያዉ መለኮታዊ ነገርን ማወቅ ነዉ ይባል ነበር።