Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 18350
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

የፈሪ ዱላው ብዙ ነው!

Post by Axumezana » 13 Nov 2025, 18:52

ትግራይን በልቸ ኤርትራን እበላለሁ
ኤርትራን በልቸ አማራን እበላለሁ
ሁሉንም በልቼ አልጋየን አፀናለሁ
አብረው ከመጡብኝ እንዴት እሆናሎሁ
ማቅዬን ጨርቄን ሳልል አገር እለቃሎሁ

https://youtube.com/shorts/AhjmK6v65hA? ... 92HEYitKPW