Re: The country is about to implode. citezens are moving in to eden garden (Addis) where Abiy created for them
የሁሬሳ ኮሪዴር ወደ ዓለም አቀፍ ስደተኞች ካምፕ አደገች ማለት ነው።
ሁሬሳ ግን ይህን ሰሞን እንቅስቃሴ ቀንሷል - እጅግ በርግጓል።
Re: The country is about to implode. citezens are moving in to eden garden (Addis) where Abiy created for them
ትክክል ወንድም አበረ፥፥ አብይ አህመድ እና አዳነች አቤቤ ለራሳቸውና ለግብራበሮቻቸው የፈጠሩት Green Zone ከመላ ሃገሪቱ በሚሰደደው ስደተኛ መጨናነቅ ጀምሮአል፥፥