-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9817
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ሃዱሽ የእንግሊዝ ፓርላማን አጨቃጨቀ!
ሀገር ወዳዱ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ሓዱሽ ያጠፋው ነገር ቢኖር እንግሊዝ አገር ሲገባ ኤርትራዊ ነኝ ብሎ ጥገኝነት ባለመጠየቁ ነው። ያንን ቢያደርግ ኖሮ በውሸቱም ቢሆን የሀገራችን ኢትዮጵያን መልካም ክብርና ስም በነጮች ፊት ያስከብር ነበር። የፈሰሰ ውሃ አይታፈስም ምንይደረግ ቀድሞ ነበር ማሰብ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
ደግነቱ አገራችን ኢትዮጵያ አሪፍ የእንግሊዝኛ ቋንቋ አስተማሪ አግኝታለች።
ደግነቱ አገራችን ኢትዮጵያ አሪፍ የእንግሊዝኛ ቋንቋ አስተማሪ አግኝታለች።
Re: ሃዱሽ የእንግሊዝ ፓርላማን አጨቃጨቀ!
ሻቦዬ
- መቼም ማለምና መላምት ማድረግ አይከለከልም ግን እስኪ አስታውሰኝ፣ ስንት ሰው ነው አሁን ኤርትራ ውስጥ የቀረው?
- ሃዱሽ ኤርትራዊ ነኝ ብሎ ወደ አስመራ ዲፖርት ቢደረግ ኖሮ በማግስቱ እንደ ሌሎቹ ኤርትራውያኖች በለሊት ጓዙን ጠቅልሎ ወዴት ይሄድ ነበር?
- መቼም ማለምና መላምት ማድረግ አይከለከልም ግን እስኪ አስታውሰኝ፣ ስንት ሰው ነው አሁን ኤርትራ ውስጥ የቀረው?
- ሃዱሽ ኤርትራዊ ነኝ ብሎ ወደ አስመራ ዲፖርት ቢደረግ ኖሮ በማግስቱ እንደ ሌሎቹ ኤርትራውያኖች በለሊት ጓዙን ጠቅልሎ ወዴት ይሄድ ነበር?