ድፍን ኢትዮጵያን እንዳልደገፈኝ
የሰላም ሎሬት ተብዬ እንዳልተሸለምኩኝ
ትግራይን ልወጋ አእላፍ እንዳልተከተሉኝ
ምነው አሁን ሁሉም አይንህ ላፈር አለኝ
የበሻሻው ማንጁሽ ቀላዋጭ በየቤቱ
ወይን ወይን ነኝ ሲል ሲፎክር ላዩቱ
እውነት ያስመስል ነበር በአባይ እንደበቱ
መሽረፈት ተባለ ትግራይ ዘፈነለት
አሁንስ ግራ ገባው ፋኑዬ አየለበት
TDF ሲጨመር ትዋጠኝ ይች መሬት
ስምንት አመት ሁሉ ሲቀልበን ውሽት
ስላም አደፍርሶ ርሃብም አክሎበት
አሁንስ ደረሰ ሊሸሽ መንጌ በወጣበት