Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sesame
Member+
Posts: 7892
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Didn't Abiy claim Ethiopia is producing millions of tons of wheat? Why are 120 trucks loaded with wheat stuck at Jibuty?

Post by sesame » 08 Nov 2025, 14:49

[size=150]On top of all his idiocies. the man never stops lying!

የሾፌሮች ኣንደበት
5h

120 መኪኖች ጂቡቲ ስንዴ ጭነን ወደብ ውስጥ ከቆምን ዛሬ 12ኛ ቀናችን ነው።

ለሸገር ዳቦ ነው ተብለን ጂቡቲ አሮጌው ወደብ ገብተን 120 ተሽከርካሪዎች ስንዴ ጭነን መፍትሄ የሚሰጠን አጠን ከቆምን ዛሬ 12ኛ ቀን ሆነን። በዚህ ምክንያት ለከፍተኛ ስቃይ እና እንግልት ተዳርገናል ሲሉ መልዕክት አድርሰውናል።

መድን የድንበር ተሻጋሪ ተሽከርካሪ ማኅበር ሲሆን የትራንስፖርት አቅርቦቱን የወሰደ ስንዴው የሸገር ዳቦ ተብለን ብንጭንም አሁን ላይ የስንዴው ባለቤት ሆነ ድርጂት እንዳልቀረበ ችግሩን ለመፍታት እንዳልሞከረ ይናገራሉ።

አሮጌው ወደብ የምግብ ግልጋሎት በግቢው ቅጥር የሌለበት መፀዳጃ ሻዎር የማይገኝበት በመሆኑ የተለያዩ የጤና እክል ያለባቸውን ጨምሮ ሌሎችም አሽከርካሪዎች ለከፋ በሽታ እና ችግር ተዳርገዋል ይላሉ።

የኢትዮጽያ ትራንስፖርት ሎጅስቲክ ሚንስትር እንዲህ ያሉ የወረቀት ችግር ያለባቸው ምርቶችን ከመጫናቸው በፊት የሚለይበት አሰራር እና ሂደት መዘርጋት አለበት።

የባንክ እዳ የመመለስ እና ቤተሰብ የማስተዳደር ሃልፊነት ያለባቸውን ንብረቶች በዝርክርክ አሰራር ለዚህን ያህል ቀን ማቆም እንደ ሀገር ክስረትን ለግለሰቦች ውድቀትን የሚያላብስ ነው።

አሽከርካሪዎችም ቢሆኑ ምግብ በማይገኝበት የሙቀት መጠኑ ተንቀሳቅሶ ምግብ ለማግኘት ከግቢ ውጭ ፈተና በሆነበት ግቢ ላይ ማቆየት ከሰባዊነት አንፃርም ልክ ያልሆነ እና ከአበሌ ቆጥቤ ልጆቸን ላጉርስ ብለው የሚደክሙትን ባልተገባ ወጭ ለችግር የሚዳርግ ነው።

ስንዴው የሸገር ዳቦ ከሆነ ችግሩን ለመፍታት ሊሰለፍ ይገባል። በዚህ መልኩ በበርሀ ማንገላታት ነውር ነው። ይህ ያልዘመነ የአሰራር ያልሰለጠነ አመራር ውጤት ነው ይታረም።

https://www.facebook.com/share/p/1BU8Juw34p/
[/size]

Fiyameta
Senior Member
Posts: 19737
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: Didn't Abiy claim Ethiopia is producing millions of tons of wheat? Why are 120 trucks loaded with wheat stuck at Jib

Post by Fiyameta » 08 Nov 2025, 18:05

Djibouti refused to release the trucks because Ethiopia has failed to make payments on port services. The fact that Ethiopia is forced to use Djibouti's old port indicates that Djibouti's patience is wearing thin.

Post Reply