Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39779
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኢትዮጵያና ፋኖ ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ!!!

Post by Horus » 07 Nov 2025, 13:21

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ሆረስ ነኝ ፤ ቃላት አልፈልጥም። አንጎል ያለው አማራ ከኢትዮጵያ መንግስት አብሮ እራሱን ከወያኔና ሻቢያ ወረራ ይከላከል። ያ ካልሆነ ወልቃይትና ራያን እስከ ወዲያኛው ያሰናብት ። የጎሳ ፖለቲካን የፈለፈለችው ወያኔ በራሷ የትግሬ ጎሳዎች መበታተኗ አይቀሬነትን ሚክዱ ጂሎች ብቻ ናቸው! ኢትዮጵያም ቀይ ባህር መውጣቷን ሚጠራጠሩ እንዲሁ! በኬር ሰንብቱ :lol: :lol: :lol:



Abere
Senior Member
Posts: 14740
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኢትዮጵያና ፋኖ ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ!!!

Post by Abere » 07 Nov 2025, 14:45


ሁሬሳ የአንተ ውታፍ አነቃቀል ያስደንቃል። ለዚህ ስንት ይከፈልሃል? ሳትደብቅ ተናገር እስኪ? የፋኖ ጉዳይ ሆድህን እየቆረጠው ነው። ኮሎኔሎች እና ጀነራሎች ግን ቆስለው ተማርከው ከተኙበት አልጋ ላይ የሚናገሩት የሚደንቅ ነው። ፋሲል ግንብ ሳይሆን መከላከያ እየፈረሰ ነው እያሉ ነው።

Dama
Member+
Posts: 6216
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ኢትዮጵያና ፋኖ ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ!!!

Post by Dama » 07 Nov 2025, 15:06

A repulsive pooper deserve inddividuals like Right.

Horus
Senior Member+
Posts: 39779
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያና ፋኖ ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ!!!

Post by Horus » 07 Nov 2025, 15:35

ሽፍታና ስልጣኔ! ዱባና ቅል!!!

Naga Tuma
Member+
Posts: 6753
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ኢትዮጵያና ፋኖ ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ!!!

Post by Naga Tuma » 07 Nov 2025, 16:12

ልጅ ሆኜ ስሰማ ያደኩኝ ፋኖ ማለት እና አርበኛ ማለት ትልቅ ክብር ማለት ነዉ።

ከዉጪ የመጣን ወራሪ ስለመከቱ በእነሱ ላብ፣ ደም፣ እና አጥንቶች ላይ ተረማምደን ያደግን ይመስለኛል።

እንደዛ የተከበረ ስምን ፋንዶ ማለትን ሳነብ ይህስ ወርቅ ስያነጥፉለት ፋንድያ የተባለዉ ትንቢት ሆነ ወይ ኣስብሎኛል።

የልጅ ጫወታ ቅዝምዝም ይዞ ከፍየሎች ጋር ነዉ።

ሰነፍ ልጅ ቅዝምዝምን ወርዉሮ ፊየልን መሳት ነዉ።

እኔም ልጅ ሆኜ ቅዝምዝም ወርዉሬ ኣዉቃለሁ።

ኣንድ ቀን ጨለም ሲል ዳማ የሆነ የቤተሰብ ትልቅ ኣገልጋይ ፈረስን ወደ በረት ልመልሰዉ ሄድኩ።

ሌላ ግዜ ምንም ዐመል የሌለዉ እና የሚታዘዝ ፈረስ የዛን ቀን ወዲህ ወድያ እያለ በጣም ኣስቸገረኝ።

ብዙ ታግሼዉ ብያናድደኝ በእጄ ይዤ የነበረን ቅዝምዝም በሀይል ወረወርኩበት።

ቅዝምዝሙ በጎን ሳይሆን በኣንድ ጫፉ ሀይለኛ ምት መታዉ። ፈረሱ ወድያዉ ፈረጠጠ። እኔ ደነገጥኩኝ። ኣንድ ዐይኑን የተመታ ነዉ የመሰለኝ።

ንዴቴን ይዤ ወደየት እንደፈረጠጠ ሳላዉቅ ወደቤት ተመለስኩኝ።

ቤት ስደርስ የምያድርበት ቦታ ቆሞ ፊት ለፊት ተያየን። ኣየኝ። ኣሳዘነኝ። ቀኝ ዐይኑ አጠገብ ነበር የተመታዉ።

ከሁሉ በላይ ያገለግል የነበረ እናትም ደንግጣ ቆማ ኣየኋት።

ኣፍሬ ኣስቸግሮኝ ነዉ ብዬ አንገቴን ደፍቼ ዝም ኣልኩኝ። ከዛ በኋላ ምንም መናገሯን ኣላስታዉስም።

ጠፍቶ ጅብ ያገኘዉ ይሆን ብዬ የሰጋሁለት ፈረስ በሀይለኛ ቅዝምዝም ተቀጥቶ በሩጫ ቀድሞኝ ቤት ደርሶ ጠበቀኝ።

ይህ የልጅነት ትዉስታ ነዉ።

የዕድሜ እና የማይናቅ ዕዉቀት ባለጸጋ መሆን ቀዳማዊ ፕሮፌት ፈረኦዉ ወዲህ፣ ዳግማዊ ፕሮፌት ሙጬ ወድያ ያስብላል።

Naga Tuma
Member+
Posts: 6753
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ኢትዮጵያና ፋኖ ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ!!!

Post by Naga Tuma » 07 Nov 2025, 16:21

Dama wrote:
07 Nov 2025, 15:06
A repulsive pooper deserve inddividuals like Right.
ቃልቻ ወይም ቃሉ ነዉ?

Post Reply