ሻቢያ እራሷ ቀልጣ ትጠፋለች! ቀጥቅጦ ማጥፋት ህወሃትን ነው!
እና ያገር ውስጥ ወያኔ ገረዶችን !
Re: ሻቢያ እራሷ ቀልጣ ትጠፋለች! ቀጥቅጦ ማጥፋት ህወሃትን ነው!
Starvin Marvin,
ስንት አመት ነው እምጠብቅህ ነው ያልከው? ምንም እድሜ እንደሌለህ ማወቅህ ጥሩ ነው:: ካልሞትክ 4-6 ወራት ብቻ ጠብቀን:: እማናቅህ መስሎሃል:: ለሃጫም የስንዴ ለማኝ ዘር ሊስትሮ
Re: ሻቢያ እራሷ ቀልጣ ትጠፋለች! ቀጥቅጦ ማጥፋት ህወሃትን ነው!
Fed up ቁልቋል ለቃሚ የግብጽ ገረድ! አይደለም 6 ወር ገና አስመራን ምድረ በዳ ትደረጋለች! አስካሪ
Re: ሻቢያ እራሷ ቀልጣ ትጠፋለች! ቀጥቅጦ ማጥፋት ህወሃትን ነው!
Horus, እኔ የምለው it should be the other way around ነው። TPLF might not have the cushion it once did have. On the other hand, Isayes’ grip on his subjects seems solid. The Eritrean opposition forces haven’t shown a real leadership to counteract his dictatorial rule.
Therefore, if he continues to mess up with internal Ethiopian politics, the Ethiopian government should write a one way ticket to የሰሜኑ ወዳጃችን።
I think ባጫ ደበሌ — የአዲስ አበባ ልጅ መሆኑን አንተ ነህ የነገርከኝ, Horus— የሆነ ነገር ሲናገር Tik Tok ላይ አዳመጥኩ። እኔ ከምለው ጋር የሚስማማ መሰለኝ ንግግሩ።
በ ኢትዪጺያ የውስጥ ጉዳይ የሚገባ ጠላት የ ኢትዪጺያን ሰራዊት በትር መቅመስ አለበት።
Therefore, if he continues to mess up with internal Ethiopian politics, the Ethiopian government should write a one way ticket to የሰሜኑ ወዳጃችን።
I think ባጫ ደበሌ — የአዲስ አበባ ልጅ መሆኑን አንተ ነህ የነገርከኝ, Horus— የሆነ ነገር ሲናገር Tik Tok ላይ አዳመጥኩ። እኔ ከምለው ጋር የሚስማማ መሰለኝ ንግግሩ።
በ ኢትዪጺያ የውስጥ ጉዳይ የሚገባ ጠላት የ ኢትዪጺያን ሰራዊት በትር መቅመስ አለበት።
Re: ሻቢያ እራሷ ቀልጣ ትጠፋለች! ቀጥቅጦ ማጥፋት ህወሃትን ነው!
አው ባጫን በጣም ነው የምወደው! ደምበኛ ኢትዮጵያዊ ነው! ደሞ ደስ የሚለው ወደ ሰራዊቱ ሲመለስ ነው ። አቢይ ለምን አምባሳደር አድርጎ እንዳሸሸው አላውቅም ፣ የቡራዩ አስኮ አካባቢ ልጅ ሲሆን ደምበኛ አራዳ ነው ።Affable wrote: ↑05 Nov 2025, 18:07Horus, እኔ የምለው it should be the other way around ነው። TPLF might not have the cushion it once did have. On the other hand, Isayes’ grip on his subjects seems solid. The Eritrean opposition forces haven’t shown a real leadership to counteract his dictatorial rule.
Therefore, if he continues to mess up with internal Ethiopian politics, the Ethiopian government should write a one way ticket to የሰሜኑ ወዳጃችን።
I think ባጫ ደበሌ — የአዲስ አበባ ልጅ መሆኑን አንተ ነህ የነገርከኝ, Horus— የሆነ ነገር ሲናገር Tik Tok ላይ አዳመጥኩ። እኔ ከምለው ጋር የሚስማማ መሰለኝ ንግግሩ።
በ ኢትዪጺያ የውስጥ ጉዳይ የሚገባ ጠላት የ ኢትዪጺያን ሰራዊት በትር መቅመስ አለበት።
ኢትዮጵያ ኢሳያስ ላይ የምታደረገውን እርምጃ የሚያወሳስቡት ወያኔ ፣ ፋኖና ሸኔ ናቸው ። ስለዚህ አቢይ ወደ አሰብና አስመራ ሲዘምት ከጀርባ የሚወጉት እነዚህ ባንዳዎች ናቸው ። ምድር ያለው ወታደራዊ ኃይል ሚዛን በትትክል ባናውቅም የኢሳያስ እትብቶች ትህነግ ፋኖና ሸኔ ናቸው ። ለዚህም ነውኮ አሁን ላይ ከሁሉም በላይ ለጽምዶ የሚሟገቱትን ኤርትራዎች የሆኑት ፣ ባንዳዎቹ አቢይን ከውስጥ ስለሚረብሹለት ።
ከኤርትራ ጋራ ተሚደረገው ጦርነት በትክክልም እንደ ድሮ የእግረኛ ጦር አይሆንም ፣ ያየርና ቴክኖሎጂ ጦር ነው የሚሆነው ። ያ ማለት ደሞ በመሰረቱ የሻቢያ ወታደራዊ ካፓሲቲና ድርጅት መምታትና ሽባ ማድረግ ነው ። አሁን ትግሬ ውስጥም እስከ ተወሰነ ያን መሰል ኢንፍራእስትራክቸር ሽባ ማድረግ የሚደረግ ይመስለኛል ። ከፋኖና ሸኔ ጋር ግ ን በድሮን የታገዘ የጎሬላ ዉጊያ ፣ የትናንሽ ቡድኖች ዉጊያ ነው እየተደረገ ያለው ።
ስለዚህ በኔ እምነት አቢይ መጀመሪያ ትግሬና አማራን እስከ ተወሰነ ድረስ ማጽዳት የሚፈልግ ይመስለኛል ። ያ ሲሆን ኢሳይሳ የማይወደው አማራጭ ነው የሚኖረው ባየር መደብደብ ወይም መደራደር ። ይህ የኔ ግምት ነው ።
Re: ሻቢያ እራሷ ቀልጣ ትጠፋለች! ቀጥቅጦ ማጥፋት ህወሃትን ነው!
ጭልፊቱ አሲምባ የኢሳያስን ካልሲ ያጥብ ነበረ፤ ባጫ ደበሌ በሻዕቢያ ተማርኮ የኤርትራ የኪነት እስክስታ አወራጅ ነበር፤ ዓብዮት የክፉ ቀን ወዳጄ ብሎ ለኢሳያስ የ24 ካራት የወርቅ ቀለበት አጥልቆለታል።
እነዚህ ዝርክርክ ዕሪያዎች ዛሬ ተገልብጠው ከእኔ እኩል ሻዕቢያን ለመውቀስ ይጋጋጣሉ። ነገ ደግሞ ተመልሰው ኢሱዬ ደብረፅዬ ይላሉ። ኮረት!
እነዚህ ዝርክርክ ዕሪያዎች ዛሬ ተገልብጠው ከእኔ እኩል ሻዕቢያን ለመውቀስ ይጋጋጣሉ። ነገ ደግሞ ተመልሰው ኢሱዬ ደብረፅዬ ይላሉ። ኮረት!