Re: To the point!
መለኮታዊ አሰራር ኣለ ማለት እና መለኮታዊ አሰራር ዬለም ማለት መሃል መንገድ ዬለም።
መለኮታዊ አሰራር የልጆች ዕቃ ዕቃ ጫወታ ማለትም ኣይዴለም።
የኣንተን ምኞት የሚከተል ኣይዴለም። የእኔ ሆነ የሌላ ሰዉ ምኞትን የሚከተልም ኣይዴለም።
ስርዓት እና ሚዛን ኣለዉ። ለእኛ የሰጠን የመመዘን ዐቅምን ነዉ።
ይህ እኔ ስንቶችን ቆጥሬ እንደገባኝ ነዉ። ስለ መለኮታዊ አሰራር የተለየ አስተሳሰብ የተገለጠላቸዉ ካሉም ለማወቅ እሻለሁ።
Your recent huge mistaken disposition on this forum, according to my educated judgment, forced me to ask you if you agree or disagree that Moses was the Pharaoh par excellence. You were the first person to be asked this question.
In the event that your answer happens to be wrong, how many other fundamental things have you got right your entire life?