ኢትዮጵያ የባሕር በር እንድታጣ የወሰነው ማን ነው?
በተፈጥሮ ሳይንስም ሆነ በማህበራዊ ሳይንስ ውስጥ እጅግ ጥልቅና ወስኝ ጥያቄ ሁልግዜ በጣም ቀላል፣ በጣም ግልጽ የሆነ ጥያቄ ነው!!! Fundamental questions are always very simple questions!!! ስለሆነም ኢትዮጵያ 130 ሚሊዮን ሕዝብ ይዛ የባሕር በር አልባ እስረኛ እንድትሆን የወሰነው ማን ነው???? ይህ ነው ምድርና ሰማይ የሚያክለው ቀላል ጥያቄ!! በግድ በግድ መልስ የሚፈልገው ጥያቄ