Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12869
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ገጠሪቷን ኢትዮጵያ ወደ ከተማነት

Post by DefendTheTruth » 25 Oct 2025, 04:49

ገጠሪቷን ኢትዮጵያ ወደ ከተማነት

እስከአሁን ኢትዮጵያ ላይ የነበረዉ ትልቁ ችግር፣ የገጠሩ መህበረሰብ ወደ ከተማ ፍልሰት ነበር፣ ያሉትን ከተሞች ከአቅም በላይ ያጨናነቀ ና ለኖሩም እንደይመቹ በማድረግ። የተሸለን ሕይወት (የመሰረተ ልማቶች በአንፃራዊነት የተሟላላቸዉ) ለመፈለግ ወደ ከተማ ፍልሰት ነበር፣ ብቻኛዉ አማራጭ። አሁን ላይ የተጀመረዉ እቅድ ና ሙከራ ሕዝቡ ወደ ከተማ ከመሄዱ በፊት፣ ከተማዉን ራሱን ወደ የገጠሩ ሕዝብ ማምጣት ነዉ። ይህ ትልቅ የሆነ ለዉጥ በኢትዮጵያ ደረጃ ያመጣል። መረሳት የሌለበት ጉዳይ፣ ኢትዮጵያ ማለት ከ80 እጅ በመቶ በላይ የምኖረዉ አሁንም በገጠሪቷ ኢትዮጵያ ነዉ። ኢትዮጵያን ለመቀየር ከፈልግክ፣ ገጠሩን መርሳት የለብህም። የገጠር ኮሪደር የተበላዉ እኒሼቲቭ ኢትዮጵያን የመቀየር ትልቅ ትልም አለዉ፣ ይህ ትልቅ ትልም በሁሉም ለአገር ተቆርቋሪ ዜጎች ለበረታተ ና ልታገዝ ይገባል። ኢትዮጵያን ለመቀየር እዉነተኛ ፍላጎት ከለዉ።