Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39800
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አዳብና በአዲስ አበባ! ክስታኔን ስምኛ ሶዶን አገርኛ!

Post by Horus » 16 Oct 2025, 11:15

ክስቶ ከእምዬ ምኒልክ ጎን ሃ ብሎ አዲስ አበባ ጫካ ውስጥ ጅብ እየበላው ይቺን ከተማ የገነባ ሕዝብ ነው! ዛሬ ምኒልክ እራሱ ላይ ዉፋ ቅቤ በሻሽ አስረውለት ቁጭ ብሎ ይህን ጨዋታ ቢያይ ምንኛ ይደሰት ነበር ። ምነው ብቻዬን ተዋችሁኝ ከተማውን ቤት ስሩበት ዛፍ ትክሉበት እንጂ ያላቸው ክስታኔዎችን ነበር! በኢትዮጵያ ባህር ዛፍን ከአዲስ አበባ ውጭ በመትከል የመጅመሪያው ሕዝብ ክስታኔ ነው! ጥይት መስራትን ከጣሊያን ተምሮ የኢትዮጵያ ጥይት ፋብሪካን የቆረቆረ ይህ ሕዝብ ነው! እድርን እቁብን ለኢትዮጵያ ያስተማረ ይህ ሕዝብ ነው! የንግድ ሙያን ከአረብ አውጥቶ መርካቶን ያቆረቆረ ይህ ሕዝብ ነው! ያለ ክስታኔ አዲስ አበባ ጎደሎ ነች!! አይደለም በምኒልክ በኃይለ ስላሴ ዘመን በራሱ ሕዝብ መዋጮ ከአለም ገና እስከ ወላይታ ሶዶ ድረስ በታላቁ አዋሽ ላይ ድልድይ ሰርቶ መንገድ የሰራ ይህ ሕዝብ ነው!
Last edited by Horus on 16 Oct 2025, 11:37, edited 2 times in total.

Abere
Senior Member
Posts: 14741
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አዳብና በአዲስ አበባ! ክስታኔን ስምኛ ሶዶን አገርኛ!

Post by Abere » 16 Oct 2025, 11:24

ዝም ብለህ ትዘባርቃለህ - ያልተጻፈ ታነባለህ። ቆሪጥ ሰፍሮብህ - the deity of your Sodo ancestors.




Odie
Member+
Posts: 5990
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: አዳብና በአዲስ አበባ! ክስታኔን ስምኛ ሶዶን አገርኛ!

Post by Odie » 16 Oct 2025, 13:09

Horus wrote:
16 Oct 2025, 13:03
ውርጋጥ ደደብ ሶዶ Hoe :lol:

ድድብና ውርገጥ :lol:

የ አብይ ኮንዶም :lol:

አንድ እግርህ ሶዶ ኦሮሞ ሌላ እግርህ ክስታኔ
ወድቀህ ትስባበራታለህ!

Post Reply