Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12869
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 08 Oct 2025, 14:53
መለስ ዜናዊ?
የሙት ወቃሽ አይደርገኝ እንጂ፣ መለስ ቀብሮልን የሄደዉ ወጠመድ ጋና ያጋድለናል፣ እሱ ከሆነ።
ያኔ ጄነራል ፃድቃን የለዉ ብሳካ ና አሰብ ወደ በለቤቱ ተመልሶ ብሆን ኖሮ፣ ዛሬ ስለአሰብ ሳይሆን፣ ምናልባት ስለሮኬት ሳይንስ ወይም ደግሞ ስለ ሌላ ሳይንሳዊ ምርምሮች እናሰላ ነበር። ይህ ጄነራል የተከበረ ጄነራል ነዉ፣ ትግራይ ዉስጥ ብቻ ሳይሆን ሌሎችም ክልሎች ዉስጥ የተከበረ ና የቆየ የኢትዮጵያ ጀግና ነዉ፣ ምንም እንኳን ከወያኔ ጉያ የተገኘ ብሆንም።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12869
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 09 Oct 2025, 15:41
ጄነራሉ አሁንም ደገመዉ፣ የባሕር በር የቅንጦት ሳይሆን፣ የመሰረታዊ ፍላጎት አካል ነዉ ይለል፣ አሁንም በቁጭት!
ቁጭት፣ የምለዉ ቃል የአሁኑ የኢትዮጵያ መሪዎች መሪ ቃል ሆኖዋል..