Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 16523
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

በወሎ ቤተአማራ የሶዶ የኦህዴድና የስልጤ ጦር ፈርሷል እየተባለ ነው።

Post by Misraq » 07 Oct 2025, 21:06

ዓብይ አህመድ ሶዶና ስልጤን ጥሎአቸው ይፈረጥጣል ሆህዴድም ለሕወሃት ሲያደርግ እንደነበረው ለAFNF ይገረዳል። ሶዶ እና ስልጤ ግን የዛሬን አያርገው በበቀል ጅራፍ ይገረፋል።