Wedi wrote: ↑04 Oct 2025, 17:40
ኑ በጋሎች እንሳቅ!!
"የኢየሱስ ክርስቶስ አስተምህሮ ከዋቄ ፈና የተቀዳ ነው።" ጋላ {ዶር}
Please wait, video is loading...
እኔ በሁላችሁም መሳቅ ይከብደኛል። ኣሳዛኝ ስለሆነ።
ዋቄፈና የሚል ቃል ከተሰማ ሃያ ዓመታት በላይ ማስቆጠሩን ኣላዉቅም።
ዶክተሩ ይህን ስህተት መሳሳት ኣልነበረበትም።
እየሱስ እራሱ ምስክርነቱን የሰጠዉ ስለምን ይመስለሃል ብሎ የጠየቀዉን ልጅ መልሶ መጠየቅ ይችል ነበር።
የሳቃችሁ ሁሉ እየሱስ ራሱ የመሰከረዉ ስለምን ነበር?
“Are ye not as children of the Ethiopians unto Me, O children of Israel?” saith the Lord. “Have not I brought up Israel out of the land of Egypt?”
Amos 9:7