Re: በመስቀል ስም ተስውሮ ያለው ኢመፅሐፍ ቅዱሳዊ የሆነ የባእድ አምልኮ!
Horus no need to insult , you can defend your believe with out insulting!
Re: በመስቀል ስም ተስውሮ ያለው ኢመፅሐፍ ቅዱሳዊ የሆነ የባእድ አምልኮ!
Political Oromuma hiding itself in Pente religion. This Galla pastor won't talk about Pente pasters molesting women in their lodges, their fake miracle money, passport blessing ..etc. he is focusing on Orthodox, Amhara or Southern Peoples or Semetic cultural and religious tradition.
Re: በመስቀል ስም ተስውሮ ያለው ኢመፅሐፍ ቅዱሳዊ የሆነ የባእድ አምልኮ!
እናንተ እግዝኣብሔር ማለት ሳይሆን የእግዝኣብሔር ልጅ ፈጠራ ማለት ሀሰተኞች ሁሉ፥
እግዝኣብሔር ሆይ የምያደርጉትን ኣያዉቁም እና ይቅር በላቸዉ ኣለ ኣሉ ነብዩ።
እኔ አመርቲን እያየሁ ያደኩኝ ልጅ ነኝ።
አመርቲ ከመስቀል ቀዳሚ ነዉ።
እግዝኣብሔርን የምታዉቀዉ በአሰራሩ ነዉ።
አሰራሩ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ባሻገር የዐለምን ሕዝብ ሁሉ ፈርሃ እግዝኣብሔር የምያደርግ ነዉ።
የፍጥረት በር ሕዝብ ፈርሃ እግዝኣብሔር እንደነበረዉ ማለት ነዉ።
ኣንተ እግዝኣብሔር ስንት ግዜ ኣዋርዶህ ሳታዋርድ እንወያይ የምትለዉ በክት፥
የእግዝኣብሔር አሰራር ኣሁንም ኣልተገለጠልህም?
ኣንተ ኣስመሳይ ደነዝ ኣዕምሮ፥
ከአስራ ስምንት ዓመታት በላይ ታዝቤህ እና ታግሼህ ነዉ ደነዝ የምልህ።
የኢትዮጵያ ኣምላክ በአሰራሩ ለዘላለሙ ኣዋርዶህ የእግዝኣብሔር ልጀ በማለት ሃገርን ማዋረድ ኣይበቃህም?
ዐለም ሁሉ ፈርሃ እግዝኣብሔር ሲሆን ኢትዮጵያን በማሳደግ አዉሮፓ እና አሜሪካ የደረሱበት የእድገት ደረጃ ላይ ማድረስ እንጂ አዉሮፓ እና አሜሪካን ኢትዮጵያ ወደ ነበረችበት የእድገት ደረጃ መመለስ ኣይቻልም። መሞከር እራሱ እግዝኣብሔር የማይወደዉ ሃጥዓት ነዉ።
ቄስ ቶለሳ ጉድና፥
የእግዝኣብሔር አሰራር ሰዉን የምያዋርደዉ ኣንተን እንዲህ እንዳዋረደዉ ነዉ።
የኢትዮጵያ ኣምላክ ከፄ ምንልክን ረድቶ ነብዩ እየሱስን የሰቀሉትን ኣሸንፎ ከባርነት ያስገገመህን ሸጠን፣ በደለን ስትል፣ መሸነፍ ያልተዋጠላቸዉ ያሸከመህን መጽሓፍ ኣሸክሞህ ወዶገብ ተገዢ ያደርገሃል።
አምስት መቶ ዓመታት በፊት የኣንተ ዐይነት ወዶገብ ባርነትን የአዉሮፓ ወንዶች ቁጭ ብለዉ ማዳመጥ ሳይሆን ተነስተዉ አፈር በማስቃም ነዉ አዉሮፓ አዉሮፓ የሆነችዉ።
ገተተ በትለር ሀራሙ ወለጋ ምን ማለት እንደሆነ ካልገባህ ዮሓንስ ለታን ፈልገህ ጠይቀዉ።
የኢትዮጵያ ኣምላክ፣ እግዝኣብሔር ለባርነት ያሸከሙህን መጽሓፍ የምያክም ወይም ሌላ የምያጽፍ ሃያል ነዉ።