Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 16883
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

በኦሪት ዘጸአት ክትፎ የተከለከለ ነው?

Post by Selam/ » 27 Sep 2025, 10:53

አይሁዲዎች ስጋ በቅቤ አይበሉም፣ ምክንያቱም ኦሪት ዘጸአት 23:19 “የተመረጠውን የምድርህን ፍሬ በኵራት ወደ አምላክህ ወደ እግዚአብሔር ቤት አምጣ። ጠቦትን በእናቱ ወተት አትቀቅል” ስለሚል ነው።


Dama
Member+
Posts: 6226
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: በኦሪት ዘጸአት ክትፎ የተከለከለ ነው?

Post by Dama » 27 Sep 2025, 11:13

Horus is a fcked up animist cannibal.

Odie
Member+
Posts: 6011
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: በኦሪት ዘጸአት ክትፎ የተከለከለ ነው?

Post by Odie » 27 Sep 2025, 11:13

I was thinking about this not because it is important now!
We also use [deleted] for meat frying and eating which raises same question. The old testament also prohibits wearing a cloth made of mixture colors or something. New testament precludes most of the cloth women wear today for descent reason. New testament does not preclude any diet even pig which is not healthy diet by the way. As far as you praise God and eat, it says it is sanctified. The same with jewelry. See how orthodox jewish ladies dress. They don’t do to much jewels this comes after the israelites used their jewel in Saini desert to make an idol.
In conclusion, in new testament what you eat does not matter except very few exceptions. Descent in what you dress, jewellery and even tattoos is required. Tattoos are not welcome in conservative christianity. About dress, it is st. paul who wrote about but jesus did not emphasize anything on these!

Selam/
Senior Member
Posts: 16883
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በኦሪት ዘጸአት ክትፎ የተከለከለ ነው?

Post by Selam/ » 27 Sep 2025, 11:49

ስለ ጤንነታቸው በትክክል የሚያስቡ ሰዎች ስጋ በል ፍጥረቶችን፣ የጋማ ከብቶችን፣ አሳማዎችን፣ ውዳቂና የሞተ አካል ሥጋን ከመመገብ የተቆጠቡ ናቸው። እነዚህን እንሰሳት መብላት የጤና ችግር እንዳለው ደግሞ ብዙ በሳይንስ ጥናት የተደገፉ መፅሐፎች ተፅፈዋል። ስለ ሰውነታችን መጠንቀቅ ደግሞ እግዚአብሔርንም ደስ ያሰኘዋል። ሲጀመር የኦሪት ህግጋቶች የወጡት የእስራኤልን ህዝቦችን በንፅህና ለመጠበቅ፣ ለማጥራትና ለዓለም ህዝቦች ምሳሌ ለማድረግ ነው። ስጋና ቅቤ እንዳይቀላቀል የተከለከለበትም ምክንያት ሳይንሳዊ ማብራሪያ አለው፥ ልብህን ያደነድነዋል፣ የስቶሮክ በሽታ ያስከትላል።

ችግሩ ቤተ ክርስቲያኖች የማቴ 5:27-49 ይጠቅሱና የተወሰነውን የኦሪት ህግ ያስፈጽማሉ፣ ግን ደግሞ ዞር ይሉና የማር 7:1-23 በማንሳት ገሚሱን የኦሪት የአመጋገብ ህግጋት በአዲስ ኪዳን ተሽሯል ይሉሃል።

ለእኔ ሲጀመር እንሰሳ ገድሎ ስጋ መብላት አስፀያፊ ነገር ነውና እዚህ ጉዳይ ውስጥ የለሁበትም።

Selam/
Senior Member
Posts: 16883
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በኦሪት ዘጸአት ክትፎ የተከለከለ ነው?

Post by Selam/ » 27 Sep 2025, 13:02

በነገራችን ላይ ፕሮቲን ከእንቁላል፣ ከምስር፣ ከእርጎ፣ ከአይብ፣ ከአሣ ወዘተ ማግኘት ይቻላል። የግዴታ ስጋ መብላት አያስፈልግም።

Post Reply