ወሎ ፋኖ == ወያኔ/ሻዕብያ: አማራው አሁንም የወያኔ መጠቀሚያ ሊሆን ነው...
ወሎ ፋኖ የውያኔ እጅ እንዳለበት ህፃን ልጅ እንኳን መገመት ይችላል... ከ32 አመት በሗላ ወያኔ እንደገና አማራውን ሊጠቀምበት ነው... በጣም ያሳዝናል::
Re: ወሎ ፋኖ == ወያኔ/ሻዕብያ: አማራው አሁንም የወያኔ መጠቀሚያ ሊሆን ነው...
ጋላው ይመር
አይዞን:: ወያኔን እንደምትፈራው ግልፅ ነው። ነገር ግን ይህ የወሎ ፋኖ ራሱ ነው መጠነ ብዙ ወያኔን እግሩን የከታተፈው። አሁን ተራው የእናንተ ነው። እንደምረዳው ታላቁ ሩጫን እየደገማችሁት ነው

Yimer ቻለው ነው ያለው የከሰረው ጅላ!
Re: ወሎ ፋኖ == ወያኔ/ሻዕብያ: አማራው አሁንም የወያኔ መጠቀሚያ ሊሆን ነው...
POW Jula got his FM promotion in a civil war he didn’t win. The first of his kind in the world.
He is always drunk. He has been seen often vomiting in his office due to a lot of alcohol consumption.
Birr Nega’s consumes a lot food and Jula a lot of Alcohol, a deadly mix.
ENDF is an easy pick for the Fano warriors. A demoralized army in the verge of total collapse.
He is always drunk. He has been seen often vomiting in his office due to a lot of alcohol consumption.
Birr Nega’s consumes a lot food and Jula a lot of Alcohol, a deadly mix.
ENDF is an easy pick for the Fano warriors. A demoralized army in the verge of total collapse.
Re: ወሎ ፋኖ == ወያኔ/ሻዕብያ: አማራው አሁንም የወያኔ መጠቀሚያ ሊሆን ነው...
ይመር ቱሉ፤
በግምት የለገሠ ቱሉ ታናሽ ወንድም ትመስለኛለህ - ነገረ ሥራህ ያሳብቅብሃል። ለመሆኑ የአብይ አህመድ ኦሮሙማ አገዛዝ በኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ወሎ ህዝብ የተጫዎተበት አለዎይ? ከወለጋ እስከ ራያ ኮረም አላማጣ በወሎ ላይ የግፍ ግፍ እኮ ነው የፈጸመበት። ከትግሬ-ወያኔ ጋር እየተመሳጠረ ከአንድም ሁለት ሦስት ዙር ወሎን እኮ ጨፍጭፎ አስጨፍጭፎ አስዘርፎ ፋብሪካ አስንቅሎ መቀሌ እና አድዋ አስጭኖ--- ወዘተ ዘግናኝ በደል ታሪክ ይቅር የማይለው ጡር ነው የፈጸመው። አበይ አህመድ የወሎ ህዝብ አንገት በጫማ ረግጦ ይዞ የራያ ኮረም እና አላማጣ ህዝብ እኮ ለትግሬ ወያኔ አሳልፎ በመስጠት በ100 ሺዎች እንድፈናቀሉ አድርጓል - እርሱ እና ወያኔ ለተሞዳሞዱበት የህገ-ወጥ የፕሪቶሪያ ሽርክና ሲል።
የወሎ ህዝብ (ፋኖ) ለመውቀስ ከመጀመርህ በፊት እስክ አብይ አህመድ ለወሎ ህዝብ ምንድን አደረገለት? ለምን በራያ ኮረም አላማጣ አማራ ላይ ክህደት ፈጸመ? ለምን ወሎን ከወያኔ ጋር ድርድር ለማስገደድ ሲል በምልልስ ዘስዘረፈው፤እራሱ ወረረው፤ ዘረፈው፤ በኢትዮጵያ በሄደበት ሁሉ አስጨፈጨፈው ? አይሻ ሰይድን አስታውስ። በእርስግጥ ነው እኔ በበኩሌ ማንም ፋኖነኝ የሚል ከሻዕብያ እና ወያኔ ወይም ኦነግ ጋር ቢተባበር ባይ ውግዝ ነው። ሦስቱም ( ኦነግ፤ሻዕብያ፤ ወያኔ) የአማራ የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው። ሦስቱም ነጻ አውጭነን ባዮች የጋራ ድኔቸው ፀረ-አማራ ነው - ጸረ ኢትዮጵያም ነው። ኦነጋዊ አብይ አህመድ ከድል በኋላ በሶስት ቀን ውስጥ አማራን ክዶ ፕሪቶርያ ከወያኔ ጋር ፓርቲ ደግሶ የጨፈረው ውርስ ባህርይው ፀረ-አማራ ስለሆነ ነው። አማራ ከሻዕብያ ይሁን ከወያኔ ጋር የሚያደርገው ግንኙነት ካለ መጨረሻው ፕሪቶሪያ አይነት ሿሿ ነው። የአማራ ጫንቃ -ትከሻ እራሱን መሸከም እና ለድል ማድረስ የሚበቃ ነው። የአብይ አህመድ ካድሬዎች የፋኖን ስም ያጠለሻሉ፤ የወያኔ እና ሻዕብያ ካድሬዎች አማራ በሚሰማራበት የትግል ቦታ እንደ ዝንብ አይጠፉም - ነጥቆ በራሪዎች ስለሆኑ። They are disease carriers and opportunist predators like a hyena eating on the lions kill carcass.

Abere,
አንተ አማራ ስለምትመስለኝ ከሰማኸኝ ሃሳቤን ላስረዳህ (I wouldn’t waste my time to convince undercover woyanes like Misraq/almaze).
በመጀመሪያ ደረጃ: አማራ አልተበደለም ብየ አላውቅም... ፋኖን የምጠላ ሰውም አይደለሁም... ብዙወቹ ለህዝባቸው ደማቸውን እያፈሰሱ ያሉ ጀግኖች ናቸው:: አላማቸውም ይገባኛል::
ግን ማመዛዘን ለሚችል ሰው... እንድህ የተበታተነ የፋኖ ትግል በመጨረሻ አብይን የሚጥል ይመስልሃል? አይሆንም እንጅ ሆኖለት አድስ አበባንስ ቢቆጣጠር ኢትዮጵያን ለ1 ሳምንት እንኳን ማስተዳደር የሚችል ይመስልሃል? በዚህ አይነት ሌላውን ብሄር በመናቅና በማዋረድ የመጣ ሀይል : ለዚያውም የተበታተነ ሰራዊት በአሁኒቷ ኢትዮጵያ ቦታ የለውም::
ፋኖ ተሳክቶለት መንግስትን ማዳከም ቢችል ተጠቃሚው ማን ይመስልሃል? ወያኔ:: ወያኔ በፋኖ ተንጠላጥሎ እንደገና ስልጣን ይይዛል... ለሌላው ብሄር አማራው ሰይጣን ነው እያለ እያታለለ እንደገና ይገዛሀል:: አማራው ባይረዳው ኖሮ ወያኔ አድስ አበባ አይገባም ነበር ከ32 አመት በፊት:: አማራው ከልቡ ከደርግ ጋር ቢወግን ኖሮ ያ ሁሉ መከራ አይደርስም ነበር:: ኢትዮጵያም እንድህ በዘር የተከፋፈለች ለመውደቅ ጫፍ ላይ ያለች አገር አትሆንም ነበር::
እናም አሁንም ደርግ ሊወድቅ አካባቢ ከነበረ ው ወቅት በተመሳሳይ ሁኔታ ላይ እንገናኛለን:: እኔ አብይን መደገፉን መርጫለሁ:: አብይ ክፉ የሚባል መሪም አይደለም:: ለብሄሩ ያዳላል የሚለውም ክስ የጥላቻ አሉቧልታ ነው::ግማሹ የኢትዮጵያ ህዝብ ኦሮሞና አድስ አበባም የኦሮሞ ማዕከል መሆኗን መካድ የለብንም:: ስለዚህም ከ10 ተሿሚወች 5, 6 ወይም 7ቱ ኦሮሞ ቢሆኑ ምን ይገርመናል? አንዳንደ ሳስበው በኦሎምፒክ ወርቅ የሚያመጡልንም ኦሮሞወች ባለ ተራ ለማለትም ትንሽ ነው የቀረን:: አብይ ከኦሮሞም ቢሆን ተቃውሞ አለበት... ለምን ይመስልሀ ኦነግ ሸኔ እንደፋኖ እየተዋጋ ያለው?
ለማጠቃለል....ለኢትዩጵያ ያለኝ ተስፋ በአብይ አህመድ ነው... ጊዜ ካገኘ የሀገሪቱ ችግሮች አንድ በአንድ ይፈታል የሚል ተስፋ አለኝ:: ከአሁን በፊት እንዳልኩት ... ወያኔና ሻዕብያ ያበላሿትን አገር አብይ በጥቂት አመታት ሊፈታ አይችልም. Let’s give him time.
ረስቸው: የወሎ ፋኖን በተመለከተ:: የሸዋና የጎጃም ፋኖወችከወሎው በጣም የተደራጁና ብዙም የቆዩ ሲሆኑ.... ብዙም የማይታወቀውና ትግራይ ድንበር አካባቢ ያለው "ፋኖ" በየቀኑ ባለድል ሲሆን በጭንቅላትህ ምንም ጥያቄ አይነሳም? ወያኔ አድስ አበባን ከመያዙ በፊት በየብሄሩ ስም fake ፓርቲወች ከመሰረተ በህዋላ ኢህአድግ መሚል ስም ኢትዮጵያን ተቆጣጠረ:: የወሎ "ፋኖ"ም ሚና ተመሳሳይ ይመስለኛል::

Abere wrote: ↑26 Sep 2025, 17:05
ይመር ቱሉ፤
በግምት የለገሠ ቱሉ ታናሽ ወንድም ትመስለኛለህ - ነገረ ሥራህ ያሳብቅብሃል። ለመሆኑ የአብይ አህመድ ኦሮሙማ አገዛዝ በኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ወሎ ህዝብ የተጫዎተበት አለዎይ? ከወለጋ እስከ ራያ ኮረም አላማጣ በወሎ ላይ የግፍ ግፍ እኮ ነው የፈጸመበት። ከትግሬ-ወያኔ ጋር እየተመሳጠረ ከአንድም ሁለት ሦስት ዙር ወሎን እኮ ጨፍጭፎ አስጨፍጭፎ አስዘርፎ ፋብሪካ አስንቅሎ መቀሌ እና አድዋ አስጭኖ--- ወዘተ ዘግናኝ በደል ታሪክ ይቅር የማይለው ጡር ነው የፈጸመው። አበይ አህመድ የወሎ ህዝብ አንገት በጫማ ረግጦ ይዞ የራያ ኮረም እና አላማጣ ህዝብ እኮ ለትግሬ ወያኔ አሳልፎ በመስጠት በ100 ሺዎች እንድፈናቀሉ አድርጓል - እርሱ እና ወያኔ ለተሞዳሞዱበት የህገ-ወጥ የፕሪቶሪያ ሽርክና ሲል።
የወሎ ህዝብ (ፋኖ) ለመውቀስ ከመጀመርህ በፊት እስክ አብይ አህመድ ለወሎ ህዝብ ምንድን አደረገለት? ለምን በራያ ኮረም አላማጣ አማራ ላይ ክህደት ፈጸመ? ለምን ወሎን ከወያኔ ጋር ድርድር ለማስገደድ ሲል በምልልስ ዘስዘረፈው፤እራሱ ወረረው፤ ዘረፈው፤ በኢትዮጵያ በሄደበት ሁሉ አስጨፈጨፈው ? አይሻ ሰይድን አስታውስ። በእርስግጥ ነው እኔ በበኩሌ ማንም ፋኖነኝ የሚል ከሻዕብያ እና ወያኔ ወይም ኦነግ ጋር ቢተባበር ባይ ውግዝ ነው። ሦስቱም ( ኦነግ፤ሻዕብያ፤ ወያኔ) የአማራ የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው። ሦስቱም ነጻ አውጭነን ባዮች የጋራ ድኔቸው ፀረ-አማራ ነው - ጸረ ኢትዮጵያም ነው። ኦነጋዊ አብይ አህመድ ከድል በኋላ በሶስት ቀን ውስጥ አማራን ክዶ ፕሪቶርያ ከወያኔ ጋር ፓርቲ ደግሶ የጨፈረው ውርስ ባህርይው ፀረ-አማራ ስለሆነ ነው። አማራ ከሻዕብያ ይሁን ከወያኔ ጋር የሚያደርገው ግንኙነት ካለ መጨረሻው ፕሪቶሪያ አይነት ሿሿ ነው። የአማራ ጫንቃ -ትከሻ እራሱን መሸከም እና ለድል ማድረስ የሚበቃ ነው። የአብይ አህመድ ካድሬዎች የፋኖን ስም ያጠለሻሉ፤ የወያኔ እና ሻዕብያ ካድሬዎች አማራ በሚሰማራበት የትግል ቦታ እንደ ዝንብ አይጠፉም - ነጥቆ በራሪዎች ስለሆኑ። They are disease carriers and opportunist predators like a hyena eating on the lions kill carcass.
Re: ወሎ ፋኖ == ወያኔ/ሻዕብያ: አማራው አሁንም የወያኔ መጠቀሚያ ሊሆን ነው...
Yimer,
Cry for help. You just found out Disarming FANO while arming Oromo Liyu was one of the worst mistakes of clown Abiye Ahmed Ali.
Sebhat Nega just flew to Tigray to council the TPLF on how to capture Abiye alive. Don’t blame FANO for that.
Thrash. We share this planet with people like you.

-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12875
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ወሎ ፋኖ == ወያኔ/ሻዕብያ: አማራው አሁንም የወያኔ መጠቀሚያ ሊሆን ነው...
ኢትዮጵያ ልትበታተን ደርሳለች ና አይ አልደረሰችም፣ እንዲያዉም አንድነቷ እየተጠናከረ እየሄደ ነዉ የምሉ ሁለት ተቃርኖውች አሉ፣ ሁሉም ክፍት ነዉ እንበል። እዉነተው ግን አንድ ነዉ። የመሰለንን የመሞነጫጨር መብት ሁላችንም አለን።Yimer wrote: ↑26 Sep 2025, 19:35Abere,
አንተ አማራ ስለምትመስለኝ ከሰማኸኝ ሃሳቤን ላስረዳህ (I wouldn’t waste my time to convince undercover woyanes like Misraq/almaze).
በመጀመሪያ ደረጃ: አማራ አልተበደለም ብየ አላውቅም... ፋኖን የምጠላ ሰውም አይደለሁም... ብዙወቹ ለህዝባቸው ደማቸውን እያፈሰሱ ያሉ ጀግኖች ናቸው:: አላማቸውም ይገባኛል::
ግን ማመዛዘን ለሚችል ሰው... እንድህ የተበታተነ የፋኖ ትግል በመጨረሻ አብይን የሚጥል ይመስልሃል? አይሆንም እንጅ ሆኖለት አድስ አበባንስ ቢቆጣጠር ኢትዮጵያን ለ1 ሳምንት እንኳን ማስተዳደር የሚችል ይመስልሃል? በዚህ አይነት ሌላውን ብሄር በመናቅና በማዋረድ የመጣ ሀይል : ለዚያውም የተበታተነ ሰራዊት በአሁኒቷ ኢትዮጵያ ቦታ የለውም::
ፋኖ ተሳክቶለት መንግስትን ማዳከም ቢችል ተጠቃሚው ማን ይመስልሃል? ወያኔ:: ወያኔ በፋኖ ተንጠላጥሎ እንደገና ስልጣን ይይዛል... ለሌላው ብሄር አማራው ሰይጣን ነው እያለ እያታለለ እንደገና ይገዛሀል:: አማራው ባይረዳው ኖሮ ወያኔ አድስ አበባ አይገባም ነበር ከ32 አመት በፊት:: አማራው ከልቡ ከደርግ ጋር ቢወግን ኖሮ ያ ሁሉ መከራ አይደርስም ነበር:: ኢትዮጵያም እንድህ በዘር የተከፋፈለች ለመውደቅ ጫፍ ላይ ያለች አገር አትሆንም ነበር::
እናም አሁንም ደርግ ሊወድቅ አካባቢ ከነበረ ው ወቅት በተመሳሳይ ሁኔታ ላይ እንገናኛለን:: እኔ አብይን መደገፉን መርጫለሁ:: አብይ ክፉ የሚባል መሪም አይደለም:: ለብሄሩ ያዳላል የሚለውም ክስ የጥላቻ አሉቧልታ ነው::ግማሹ የኢትዮጵያ ህዝብ ኦሮሞና አድስ አበባም የኦሮሞ ማዕከል መሆኗን መካድ የለብንም:: ስለዚህም ከ10 ተሿሚወች 5, 6 ወይም 7ቱ ኦሮሞ ቢሆኑ ምን ይገርመናል? አንዳንደ ሳስበው በኦሎምፒክ ወርቅ የሚያመጡልንም ኦሮሞወች ባለ ተራ ለማለትም ትንሽ ነው የቀረን:: አብይ ከኦሮሞም ቢሆን ተቃውሞ አለበት... ለምን ይመስልሀ ኦነግ ሸኔ እንደፋኖ እየተዋጋ ያለው?
ለማጠቃለል....ለኢትዩጵያ ያለኝ ተስፋ በአብይ አህመድ ነው... ጊዜ ካገኘ የሀገሪቱ ችግሮች አንድ በአንድ ይፈታል የሚል ተስፋ አለኝ:: ከአሁን በፊት እንዳልኩት ... ወያኔና ሻዕብያ ያበላሿትን አገር አብይ በጥቂት አመታት ሊፈታ አይችልም. Let’s give him time.
ረስቸው: የወሎ ፋኖን በተመለከተ:: የሸዋና የጎጃም ፋኖወችከወሎው በጣም የተደራጁና ብዙም የቆዩ ሲሆኑ.... ብዙም የማይታወቀውና ትግራይ ድንበር አካባቢ ያለው "ፋኖ" በየቀኑ ባለድል ሲሆን በጭንቅላትህ ምንም ጥያቄ አይነሳም? ወያኔ አድስ አበባን ከመያዙ በፊት በየብሄሩ ስም fake ፓርቲወች ከመሰረተ በህዋላ ኢህአድግ መሚል ስም ኢትዮጵያን ተቆጣጠረ:: የወሎ "ፋኖ"ም ሚና ተመሳሳይ ይመስለኛል::Abere wrote: ↑26 Sep 2025, 17:05
ይመር ቱሉ፤
በግምት የለገሠ ቱሉ ታናሽ ወንድም ትመስለኛለህ - ነገረ ሥራህ ያሳብቅብሃል። ለመሆኑ የአብይ አህመድ ኦሮሙማ አገዛዝ በኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ወሎ ህዝብ የተጫዎተበት አለዎይ? ከወለጋ እስከ ራያ ኮረም አላማጣ በወሎ ላይ የግፍ ግፍ እኮ ነው የፈጸመበት። ከትግሬ-ወያኔ ጋር እየተመሳጠረ ከአንድም ሁለት ሦስት ዙር ወሎን እኮ ጨፍጭፎ አስጨፍጭፎ አስዘርፎ ፋብሪካ አስንቅሎ መቀሌ እና አድዋ አስጭኖ--- ወዘተ ዘግናኝ በደል ታሪክ ይቅር የማይለው ጡር ነው የፈጸመው። አበይ አህመድ የወሎ ህዝብ አንገት በጫማ ረግጦ ይዞ የራያ ኮረም እና አላማጣ ህዝብ እኮ ለትግሬ ወያኔ አሳልፎ በመስጠት በ100 ሺዎች እንድፈናቀሉ አድርጓል - እርሱ እና ወያኔ ለተሞዳሞዱበት የህገ-ወጥ የፕሪቶሪያ ሽርክና ሲል።
የወሎ ህዝብ (ፋኖ) ለመውቀስ ከመጀመርህ በፊት እስክ አብይ አህመድ ለወሎ ህዝብ ምንድን አደረገለት? ለምን በራያ ኮረም አላማጣ አማራ ላይ ክህደት ፈጸመ? ለምን ወሎን ከወያኔ ጋር ድርድር ለማስገደድ ሲል በምልልስ ዘስዘረፈው፤እራሱ ወረረው፤ ዘረፈው፤ በኢትዮጵያ በሄደበት ሁሉ አስጨፈጨፈው ? አይሻ ሰይድን አስታውስ። በእርስግጥ ነው እኔ በበኩሌ ማንም ፋኖነኝ የሚል ከሻዕብያ እና ወያኔ ወይም ኦነግ ጋር ቢተባበር ባይ ውግዝ ነው። ሦስቱም ( ኦነግ፤ሻዕብያ፤ ወያኔ) የአማራ የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው። ሦስቱም ነጻ አውጭነን ባዮች የጋራ ድኔቸው ፀረ-አማራ ነው - ጸረ ኢትዮጵያም ነው። ኦነጋዊ አብይ አህመድ ከድል በኋላ በሶስት ቀን ውስጥ አማራን ክዶ ፕሪቶርያ ከወያኔ ጋር ፓርቲ ደግሶ የጨፈረው ውርስ ባህርይው ፀረ-አማራ ስለሆነ ነው። አማራ ከሻዕብያ ይሁን ከወያኔ ጋር የሚያደርገው ግንኙነት ካለ መጨረሻው ፕሪቶሪያ አይነት ሿሿ ነው። የአማራ ጫንቃ -ትከሻ እራሱን መሸከም እና ለድል ማድረስ የሚበቃ ነው። የአብይ አህመድ ካድሬዎች የፋኖን ስም ያጠለሻሉ፤ የወያኔ እና ሻዕብያ ካድሬዎች አማራ በሚሰማራበት የትግል ቦታ እንደ ዝንብ አይጠፉም - ነጥቆ በራሪዎች ስለሆኑ። They are disease carriers and opportunist predators like a hyena eating on the lions kill carcass.
ኢትዮጵያ ትበተንም፣ አንድነቷ ይፅናም፣ ያሉትን ነበራዊ ሁኔታዎች በመሬት ላይ ወርደን መመልክት ግድ ይሆናል፣ ነገሩን በሐቅ እልባት ለመስጠት። አስመሰዮች ይቀባጥሩ የመሰላቸዉን።
አንድን ሕዝብ አንድ የምያደርጉት ምንድ ናቸዉ? ባሕል፣ ቋንቋ፣ የገራ ገድሎች ና ወዘተርፈ ልሆኑ ይችላሉ።
ኢትዮጵያ አሏት ከምባሉ ገድሎች ጎልቶ የምታየዉ ና ዋናዉ ምንላባት የአደዋ ገድል ነዉ፣ የሁሉም ተዋፅዖ አለበት። አደዋ መቼ የተከበረዉ? የምገባዉን ስም በወጉ ያገኘዉ? በአንተ አገላለፅ አንድነቷ የተመነመነ ና የሕዝቦች ክፍፍል የፀነባት ወቅት ወይስ በድሮዉ ዘመን? መልሱን ለአንተው ልተወዉ፣ ሕሊና የላህ ሰዉ ከሆንክ።
ይህ ቀዳሚ አደዋን በተመለከተ ነዉ፣ አሁን ላይ ደግማዊ አደዋም ተወልዶዋል፣ ሳልሳዊ አደዋም ተፀንሶ የወሊድ ጊዜዉን እየተጠባበቀ የለበት ጊዜ ላይ ነን። ወደደክም ጠላህም። ይህ ሐቅ ነዉ። ይህ ሁሉ እየተደረገ የለዉ ደግሞ "አንድነቷ ተሸርሽሮ " ልትወድቅ በደረሰችዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ ነዉ። አበረ ና መሰሎቹ የድሮ ስርዓት ናፋቂዎች ሌተ ቀን የዉሸት ሙሾ እያስወረዱ ይኑሩበት፣ ወያኔም በአቅሟ የተቻለዉን ሁሉ በማድረግ ተመልሳ 4 ኪሎን እቆጣጠራለሁ ብላ ትኳትን፣ ሻቢያም የ1990ን ጊዜ ወደ ኃላ ጎትቶ ለመመለስ ደፋ ቀና ይበል፣ ኢትዮጵያ ተቀይራለች፣ ወደ ኃላ ላትመለስ። ነጥቀለች። እናነትም የገባችዉንም የልግበችዉን እንዲሁ ቁጭ ብላችዉ ሞነጫጭሩ፣ ጊዜያችዉ አልፎ እስከምትሰነበቱበት ድረስ። ይህ ሐቅ ነዉ!
Re: ወሎ ፋኖ == ወያኔ/ሻዕብያ: አማራው አሁንም የወያኔ መጠቀሚያ ሊሆን ነው...
“What you plant in the soil of contemplation, you shall reap in the harvest of action".
Or
“What goes around will come around”.
The Amhara people do not deserve to be backstabbed by ethnic warlord Abiye Ahmed Ali like this. They helped him come to power, endorsed him and saved him from the Weyannies.
His answer to their generosity was dismantling the Amhara Liyu and building Oromo Liyu, allowing TPLF to regroup and setting the Amhara people for genocide.
It is game over for Ahmed Ali. No amount of army pouring into Addis will save him. The city is partially sieged.
The roads from Wollo to Shoa will soon link. The road from Gojjam to Addis will soon be wide open. The OLA is pushing from the South.
Abiye Ahmed Ali is a dead man walking.
Ethiopians will defeat tyranny and ethnic ideology.