Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12875
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ኦሮሞ ልገነጠል ነዉ!

Post by DefendTheTruth » 27 Sep 2025, 04:11

(ቀዳማዊ) አደዋን (በጣልያን ወራሪ ሓይል ላይ የተጎናፀፈዉን ድል) ለማን ትቶ? ታላቁ ሕዳሴ ግድብን (ደግማዊ አደዋን) ለማን ትቶ? ለመወለድ ጫፍ ላይ የደረሰዉን የባሕር በር በለቤትነትን ና መልሶ የመጎናፅፍን ድል (ሳልሳዊ አደዋን) ለማን ትቶ? እነዚህ ሁሉ ዘመን ተሻጋሪ ድሎች ናቸዉ፣ በዚህ ክርክር የለም።

ኢትዮጵያ ዉስጥ ያሉትን ና በጉያዉ ስር ተሰግስጎ ያሉትን አናሳ ተብሎ የተሰየሙትን ታናሽ ወንድሞቹን ለማን ትቶ? መልሱን እስክ አብራሩልን? ወንድሞች ና እህቶች፣ መልስ ካላችዉ!