Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 18366
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Oromo PP የኢትዮጵያን ግንባር ቀደም መስራችና ለምትኮራበት ነፃነትዋ ከቁጥሩ በላይ በዘመናት ሁሉ መስአዋት የከፈለውን የትግራይ ህዝብ ለቀህ ውጣ ማለቱ ኢትዮጵያን ጠልነት ነው!

Post by Axumezana » 26 Sep 2025, 16:14

ሃላ የመጣ አይን አውጣ
ምርኮኛው ጅላ አይነ ፈጣጣ
አዳነች አቤቤም ስትንጣጣ
የክህደት ጥልቀት
ይሉኝታ የሌለበት
እምነት አይጣልበት
የዛሬው ተረኛ ይሉኝታ የለለበት
ይፈረጥጥ ጀመር ፋኖ አይሎበት
አማራም ይገንጠል ፍንፍኔ ልንሩበት