የ ኦህዴድ ስልብ እና ድልብ ካድሬ ጦርነት ምን እንደሆነ እንዃን ገለፃ የሚያገኘው ከ ፖኪስታን እና ከሞጣ የሚባል የስድብ አምበል ነው፣፣ በ ፖለቲካው መንደር ብትንትኑ የወጣው የ ደናቁርት ማህበር አሁን ደሞ በፋኖ አናብስት በ ሁለት ቀን ጦርነት አንድ ሙሉ እዙ ቢመክንበት ጊዜ ፣ በሽቄ ነው ወሎን ያስረከብኩት ብሎ አረፈው
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4486
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
ለብሽሽቅ ሲል እየፈረሰ ያለው የ ኦህዴ ሰሜን ምስራቅ እዝ ፣) ደሴ እና ወልድያም እየበሸቁልህ ነው
እንግዲህ ልብ በሉ
ብልፅግና አማራውን ለማብሸቅ ብሎ ነው በድሮን እየፈጀው ያለው! ህልቆመሳፍርት የሌለውን ደንባራ ጉጀሌ መንጋ አሰማርቶ ፣ ህዝብ እየጨፈጨፈ ያለው አገዛዝ በብሽቀት ነው 
የ ኦህዴድ ስልብ እና ድልብ ካድሬ ጦርነት ምን እንደሆነ እንዃን ገለፃ የሚያገኘው ከ ፖኪስታን እና ከሞጣ የሚባል የስድብ አምበል ነው፣፣ በ ፖለቲካው መንደር ብትንትኑ የወጣው የ ደናቁርት ማህበር አሁን ደሞ በፋኖ አናብስት በ ሁለት ቀን ጦርነት አንድ ሙሉ እዙ ቢመክንበት ጊዜ ፣ በሽቄ ነው ወሎን ያስረከብኩት ብሎ አረፈው
ያው አይኑን በጨው አጥቦ መገረድ እና መወሻከት ልምዱ ስለሆነ፣ ግፋበት ብለነዋል፣፣ ኮሪደሩ እንዴት ውሎ ይሆን ? 
የ ኦህዴድ ስልብ እና ድልብ ካድሬ ጦርነት ምን እንደሆነ እንዃን ገለፃ የሚያገኘው ከ ፖኪስታን እና ከሞጣ የሚባል የስድብ አምበል ነው፣፣ በ ፖለቲካው መንደር ብትንትኑ የወጣው የ ደናቁርት ማህበር አሁን ደሞ በፋኖ አናብስት በ ሁለት ቀን ጦርነት አንድ ሙሉ እዙ ቢመክንበት ጊዜ ፣ በሽቄ ነው ወሎን ያስረከብኩት ብሎ አረፈው
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4486
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: ለብሽሽቅ ሲል እየፈረሰ ያለው የ ኦህዴ ሰሜን ምስራቅ እዝ ፣) ደሴ እና ወልድያም እየበሸቁልህ ነው
ሚሊሻው እግዚኦ በል እየተባለልህ ነው
የሙጃን ፣ገበሬ የ ብአዴን ደንጋዛ ሚሊሻ ተሰልፎ ለብሽሽቅ እየሰገደለት ነው፣) አገዛዙ የሄን ሚሊሻ አሰልፎ ነው ከ አማራ ህዝብ ጋር የሚሳፈጠው 
https://www.facebook.com/share/v/1EVvTd ... tid=wwXIfr