Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4486
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

የ አገዛዙ ሽንፈት እየበረታ ሲሄድ፣ ለ አገዛዙ የሚያገለግሉት የ አማራ ጀነራሎች በ ኦህዴድ ይረሸናሉ- ጀነራል ተፈራ ማሞ እንዳሉት

Post by Za-Ilmaknun » 25 Sep 2025, 15:03

አሁን ላይ አሰፋ ቸኮል የሚባል የ ብአዴን ባህላዊ ጀነራል ወሎ ላይ በደረሰው ሽንፈት ሳቢያ የ ቁም እስረኛ እንዲሆን የተደረገ ሲሆን፣ በቅርቡ እርምጃ ከሚወሰድባቸው እንከፎች አንዱ ሊሆን ይችላል፣፣

በሹመት እና በሃብት የተንበሻበሹት ባህላዊ ጀነራሎች የ አገልግሎት ጊዜያቸው በ ፋኖው ምት ሳቢያ እያበቃ ሲሆን፣ ለደረሰው ውድቀት ሁሉ ተጠያቂው ደሞ የብአዴን ደንገጡር ባህላዊ ጀነራሎች ናቸው 😁😆

https://www.youtube.com/live/IdUw_PB40L ... bSh9AuVPpD