Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4486
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

The unraveling of the OPDO militia in Amhara- The enormous victory of the Amhara Fano Eastern flank led by Warkaw !

Post by Za-Ilmaknun » 25 Sep 2025, 11:34

Amhara is cleansing itself off of the OPDO brutal regime. The war in Wello is raging with multiple towns and cities falling under Fano's control. :mrgreen:


Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4486
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: The unraveling of the OPDO militia in Amhara- The enormous victory of the Amhara Fano Eastern flank led by Warkaw !

Post by Za-Ilmaknun » 25 Sep 2025, 12:14

ሰበር ዜና!


የ12ኛ ክፍለጦር ዋና አዛዡ ሲቆስል፣ ምክትሉ ተማርኳል፣ 15 ፓትሮልና አምቡላንስ እንዲሁም ሁለት ኦራል ተማርኳል። 721 ጠላት ሲደመሰስ፣ 188 በላይ ተማርኳል!

2ተኛ ቀን ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በታላቅ ድል ታጅቦ እንደቀጠለ ነው።

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ መስከረም 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከጧቱ 12:00 ሰዓት የተጀመረው ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በአምስቱም ኮሮች እና በዕዙ ልዩ ዘመቻ ከፍተኛ ተጋድሎ በማድረግ አስደናቂ ድሎችን እያስመዘገበ ተጠናክሮ ቀጥሏል።

2ተኛ ቀኑን በያዘው “ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በዛሬው ዕለት መስከረም 15 ቀን 2018 ዓ.ም ተጠንክሮ የቀጠለ ሲሆን በዚህ ተጋድሎም አገዛዙ ለሁለት ዓመት የሰሜን ወሎ ዞን የጦር ማዘዣ ጣቢያ አድርጎት የነበረው የግዳን ወረዳ ሙጃ ከተማ በርካታ ምሽጎችን በመስበር በምኒልክ ዕዝ ሰራዊት በቁጥጥር ስር ውሏል።

የተገኙ ድሎች:-

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ በላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር የተደረገ የአውደ ውጊያ ተሳትፎ(በወንዳች ሙጃ ኩልመስክ ግንባር):-

1ኛ. እንደ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር የተገኘ ድል

ጥራሪ ክፍለ ጦር

👉 21 ጥቁር ክላሽ
👉 4 ብሬን
👉 አንድ ዲሽቃ
👉 2600 የክላሽ ተተኳሽ
👉 3480 የብሬን ተተኳሽ
👉 1250 የዲሽቃ ተተኳሽ
👉 18 ምርኮኛ
👉 147 የተደመሰሰ

ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦር

👉 122 ጥቁር ክላሽ
👉 4 ብሬን
👉 3200 የክላሽ ተተኳሽ
👉 2190 የብሬን ተተኳሽ
👉 3264 የድሽቃ ተተኳሸ
👉 59 ምርኮኛ
👉 256 የተደመሰሰ
👉 24 የሞርተር ተተኳሽ

ተከዜ ክፍለ ጦር

👉 59 ጥቁር ክላሽ
👉 3 ብሬን
👉 1850 የክላሽ ተተኳሽ
👉 2940 የብሬን ተተኳሽ
👉 44 ምርኮኛ
👉 146 የተደመሰሰ
👉 24 የሞርተር ተተኳሽ

1.1. ተከዜ ክፍለ ጦር 5ኛ ሻለቃ በራስ አንጎት ወረዳ አካባቢ የምትንቀሳቀሰው

👉 10 ጥቁር ክላሽ
👉 5 ሚሊሻ
👉 250 የብሬን ተተኳሽ
👉 230 የክላሽ ተተኳሽ የተማረከ

ተፈራ ማሞ ክፍለ ጦር

👉 131 ጥቁር ክላሽ
👉 5 ብሬን
👉 2074 የክላሽ ተተኳሽ
👉 3520 የብሬን ተተኳሽ
👉 2800 የድሽቃ ተተኳሽ
👉 62 ምርኮኛ
👉 137 የተደመሰሰ
👉 16 የሞርተር ተተኳሽ
👉 ሌተናል ኮሎኔል ዘሪሁን የሚባል የተማረከ

ጠቅለል ሲል እንደ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር
👉 343 ጥቁር ክላሽ
👉 16 ብሬን
👉 ሁለት ዲሽቃ
👉 9954 የክላሽ ተተኳሽ
👉 11500 የብሬን ተተኳሽ
👉 7314 የዲሽቃ ተተኳሽ
👉 716 የተደመሰሰ
👉 188 ምርኮኛ

በአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ በዛሬው ዕለት የተማረከ ንብረት:-
• 15 ፓትሮል እና አምቡላንስ
• ⁠2 ኦራል

በዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በአምስቱም ኮሮችና በዕዙ ልዩ ዘመቻ ነጻ የወጡ ቦታዎች:-

• ሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ዋና መቀመጫ የሆነችው ሙጃ ከተማ ጨምሮ ሙሉ ለሙሉ ወረዳው በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብቷል።

• ⁠ሰሜን ወሎ ዞን ጋዞ ወረዳ መቀመጫ የሆነችው አስታይሽን ጨምሮ ወረዳው ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብቷል።

• ⁠ሰሜን ወሎ ዞን ራስ አንጎት ወረዳ መቀመጫ የሆነችውን አሁን ተገኝ ከተማን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብቷል።

• ⁠ሰሜን ወሎ ዞን ላስታ ወረዳ ብልባለ ከተማን ጨምሮ ከሹምሽሃ ቀበሌ ውጭ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብቷል።

• ⁠ሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ ከወልደያ ከተማ ውጭ ያለው ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር ውሏል።

• ⁠ሰሜን ወሎ ዞን ዳውንት ወረዳ ዋና መቀመጫ የሆነችው ኩርባ ከተማን ጨምሮ ወረዳውን ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብቷል።

• ⁠ሰሜን ወሎ ዞን ዋድላ ወረዳ ከኮን ከተማ ውጭ ያለው ሙሉለሙሉ በፋኖ ቁጥጥፍ ስር ገብቷል።

• ⁠ሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ ከፍላቂትና ከገራገራ ከተማ ውጭ ያለው ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር ውሏል። ፍላቂትና ገረገራ ከተማ ላይ ትንቅንቅ እየተደረገ ነው።
• ⁠ደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ ዋና መቀመጫ የሆነችው ታሪካዊቷ ውጫሌ ከተማ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብታለች።

#ማስታወሻ:- የምስራቅ አማራ ኮር 1፣ የምስራቅ አማራ ኮር 2፣ የልጅ እያሱ ኮር እና የንጉስ ሚካኤል ኮር ቁጥራዊ መረጃዎች እንደተጠናቀቁ የምናደረስ ይሆናል።

መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!

ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው)

ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
መስከረም 15/2018 ዓ.ም
https://www.facebook.com/share/p/1DbRD9 ... tid=wwXIfr

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4486
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: The unraveling of the OPDO militia in Amhara- The enormous victory of the Amhara Fano Eastern flank led by Warkaw !

Post by Za-Ilmaknun » 25 Sep 2025, 12:28

The Julla militia is retreating from all fronts to Dessie. With this momentum, Dessie could be falling too sooner. The rest of the Fano military in Gondar, Gojjam and Shewa need to seize the moment and destroy the enemy in their particular areas of influence. If Amhara is liberated, the OPDO regime will be one of the short lived brutal regime in the history of the country. :mrgreen: The icing on the cake will be seeing Fano walking on the newly developed corridor in Addis :lol: :mrgreen:


Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4486
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: The unraveling of the OPDO militia in Amhara- The enormous victory of the Amhara Fano Eastern flank led by Warkaw !

Post by Za-Ilmaknun » 25 Sep 2025, 12:58

Fano forces under the leadership of Miheret Wodajo (aka Mere Wodajo) have reported a major military gain over government forces in North Wollo area of the Amhara region of Ethiopia.

The operation is attributed to Menelik Command. This particular Fano force in the area is under the umbrella organization Amhara Fano National Force (AFNF) – East Amhara zone.

The PR section of the Fano Command said it launched the operation on September 24 starting early morning targeting five cores of the North East Command of the Defense Force.

Fano said the operation started as early as 6 a.m.

https://borkena.com/2025/09/24/ethiopia ... -over-280/

Post Reply