Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13010
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Shocking! ኢትዮጵያዊው ዶክተር እጅ ሰጠ :: በኑሮ ውድነት ምክንያት መንገድ ላይ ብርቱካን መሽጥ ጀመረ ::

Post by Thomas H » 25 Sep 2025, 08:46

ዶ/ር ይመስገን ጌታ ይባላል። በ2013 ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ3.9 ውጤት ተመርቆ በሉማሜ ሜዲካል ሆስፒታል ተቀጥሮ እየሰራ ይገኛል።
በኑሮ ውድነት ጫና በትርፍ ጊዜው መንገድ ላይ ብርቱካን በመሸጥ ኑሮን ለማሸነፍ እየታገለ ነው። የወር ገቢው 9000 ብር ብቻ ነው($62 USD)