መስክረም 13 ዎልቀነ (የእናቶች መስቀል)
መስከረም 14 ደንጌሳት (የልጆች መስቀል)
መስከረም 15 (የጨርቆስ ማይ)
....
....
እስከ ጥቅምት 5 አቦ እለት አዳብና (የወጣቶች መተጫጫ የጫወታ ሳምንት!
ማይ ቀን ማለት ነው፤ አይሁዶች ገልብጠው ዮም የሚሉት ማለት! እነሱም ዮም ኪቡር የተባለ ክብረ ብርሃን አላቸው
ደመራ ምጅር ይባላል
ችቦ ገድራ ይባላል
ክረምት ክርማን ይባላል
እንቁጣጣሽ አክራሚ እንለዋል!
መስቀል የሚለው ቃል በጥንታዊ ትርጉም Festival of The Rising Sun የብርሃን መወለድ ክብረ ብርሃን ማለት ነው! ክረምት አብቅቶ የብራ ወራት ጸደይ መጀመሪያ ማለት ነው! እሱም በአደየ አደይ የመስቀል አበባ እልል ብለን እንቀበለዋለን !!! ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከክርስትና በፊትም እምነት ነበረው! ክክርስትና ስልምና በኋላም መስቀልን የመሳሰሉ ገናና በዓላት ባህላቶቹን ጠብቆ ያለ ነው !!!