Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Odie
- Member+
- Posts: 6011
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 24 Sep 2025, 20:23
ጨዋታው የአፍንጫ ሆኗል!
የአፍንጫ ብረት ገምባሌ ለመከላከያ እንደ ሮም ወታደር አስፈልጎአል!
ይሄ አፍንጫ መችው አራት ኪሎ ቢመጣና እያንዳንዷ አጭበርባሪ አፍንጫዋ ብትስራ ጥሩ ነበር-ሆረስን ጨምሮ
አስቡ ይሄ የብልጥግና "ኢትዮዽያ" ወታደር ነው:: የሚወዛወዘው "ያ ኦሮሞ.." በሚል ዘፈን ነው!
የተከረከመው ለኢትዮዽያ ሲዋጋ ይመስላችሁዋል?
የሆረስ "ኢትዮዽያ"!!
-
almaze
- Member+
- Posts: 8351
- Joined: 15 Dec 2013, 03:38
Post
by almaze » 24 Sep 2025, 20:57
If he covers his nose with ገምባሌ, he's going to resemble a Boko Haram terrorist in a rather unfortunate way.
-
Odie
- Member+
- Posts: 6011
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 24 Sep 2025, 21:21