Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14743
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Rats ሻዕብያ are squeaking without even hearing the sound of any cat. የዓሰብ/ቀይባህር ሀሳብ አደቀቃቸው። የድመት አፍንጫ ሲሸታቸው ምን ይውጣቸው ይሆን ?

Post by Abere » 24 Sep 2025, 10:41

Rats ሻዕብያ are squeaking without even hearing the sound of any cat. የዓሰብ/ቀይባህር ሀሳብ አደቀቃቸው። የድመት አፍንጫ ሲሸታቸው ምን ይውጣቸው ይሆን ? :lol:

የምዕራባዊያን እና የዐረብ አገራት የላቦራቶሪ ዕደ-ሥራ ውጤት የሆኑት አይጥ ሻዕብያዊያን እንድሁ የፓለቲካ እና የግጭት አይጠ መጎጥ በመሆን የኢትዮጵያን የግዛት አንድነት በስርቆት በመያዝ የሚቀጥሉ ይመስላቸዋል። ለተሰረቀ ግዛት የሚሞት ኤርትራዊ ሻዕብያ ባለበት እንደት የእራሱ አገር ግዛት የሆነ ኢትዮጵያዊ ትውልድ ይመጣል ብለው አይስቡም?
የመጫኛ ጫፍ ያኘከ ቀበኛ ጥጃ በመጫኛው ተገርፎ ይቀጣል እንድሉ ምዕራባዊያን እና ዐረብ አገራት ሰርቀው የቀጠሉላቸው ጅራታማው የቀይ ባህር ግዛት አይጦቹ ተገርፈው የሚመልሱበት ጊዜ ብዙ እሩቅ አይሆንም።

Axumezana
Senior Member
Posts: 18366
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Rats ሻዕብያ are squeaking without even hearing the sound of any cat. የዓሰብ/ቀይባህር ሀሳብ አደቀቃቸው። የድመት አፍንጫ ሲሸታቸው ምን ይውጣቸው ይ

Post by Axumezana » 24 Sep 2025, 15:12

ፋኑዬ strategic leadership የሚሰጠው አመራር አጥቶ በሚዳክርበት ጊዜ ትኩረትህን አሰብ ላይ ለምን ታደርጋለህ?

Abere
Senior Member
Posts: 14743
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Rats ሻዕብያ are squeaking without even hearing the sound of any cat. የዓሰብ/ቀይባህር ሀሳብ አደቀቃቸው። የድመት አፍንጫ ሲሸታቸው ምን ይውጣቸው ይ

Post by Abere » 24 Sep 2025, 15:55

How are you feeling today? Let's hope you are loving this :lol: This is what sh!t Pretoria resulted in. The nightmare for rat woyanes. Abiy Ahmed's defeat is TPLF's defeat.

Axumezana wrote:
24 Sep 2025, 15:12
ፋኑዬ strategic leadership የሚሰጠው አመራር አጥቶ በሚዳክርበት ጊዜ ትኩረትህን አሰብ ላይ ለምን ታደርጋለህ?

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23317
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: Rats ሻዕብያ are squeaking without even hearing the sound of any cat. የዓሰብ/ቀይባህር ሀሳብ አደቀቃቸው። የድመት አፍንጫ ሲሸታቸው ምን ይውጣቸው ይ

Post by Fed_Up » 24 Sep 2025, 16:52

ሰገጤው ኣዛውንት Abere.. “You and what army”? [deleted]!
የPP ድመቶች የናቅፋዎችን አፍንጫ በየትኛው ልባቸው ይሞክሯት?
እንደገና ማርከን እንደ በሬ ጠምደን መንገድ እናስቆፍርቸውና ስንጨርስ ........

Abere
Senior Member
Posts: 14743
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Rats ሻዕብያ are squeaking without even hearing the sound of any cat. የዓሰብ/ቀይባህር ሀሳብ አደቀቃቸው። የድመት አፍንጫ ሲሸታቸው ምን ይውጣቸው ይ

Post by Abere » 24 Sep 2025, 17:12

Fụcked_Up,

It looks you approved this one - do not lie :lol:

Let me ask you this: Have you ever stood as a witness in a court of law? Suppose you had witnessed an event—would you testify truthfully, without compromise? Or would you choose convenience over conscience? Would you speak with God in your heart, knowing the weight of a lie?

I, Abere, speak only the truth. And that truth is this:
The Red Sea/Assab belongs to Ethiopia.

Eritrea is not a product of natural history or national identity. It is a political creation - a laboratory experiment of Western powers and Arab states.

Fụcked_Up wrote:
24 Sep 2025, 16:52
ሰገጤው ኣዛውንት Abere.. “You and what army”? [deleted]!
የPP ድመቶች የናቅፋዎችን አፍንጫ በየትኛው ልባቸው ይሞክሯት?
እንደገና ማርከን እንደ በሬ ጠምደን መንገድ እናስቆፍርቸውና ስንጨርስ ........

Post Reply