Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4486
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

በግማሽ ቀን አውደ ውጊያ ውሎ ሁለት ከፍለጦር የ ኦህዴድ ሰራዊት የሚደመሰስበት ሚስጥር ምን ይሆን?

Post by Za-Ilmaknun » 24 Sep 2025, 13:48

ሀገር እና ድንበር ከማስከበር ፣ የ ህዝብ ደህንነት እና ሰላምን ከማሰጠበቅ ይልቅ፣ እመራዋለሁ የሚለውን ህዝብ ዘመን ባፈራወ መሳሪያ ሁሉ ለመጨፍጨፍ የሚሰማራ :mrgreen: ሰራዊት ያለው በ ኦህዴድ መራሹ የ ኢተረዮዽያ አገዛዝ ብቻ ነው፣፣

ይህ መንጋ፣ በሰራዊት ደረጃ ንፁሃንን ከመረሸን እና የደሃ ሀብት ንብረት ከመዝረፍ የዘለለ አላማ አለው ብሎ ለመናገር አይቻልም፣፣የ ኦህዴድ መኳንንት የ አንድ ብሄር የበላይነት ለማፅናት እንደመሳሪያ የሚጠቀሙበት ፣ መናጆ ሰራዊት የሚሞትለት አላማ ስለሌለው በየሄደበት ይደቆሳል በውርደት ይሸነፋል፣፣ ምናልባትም በታሪክ አምድ አገዛዙ፣ ሎሌው እና ቅልብ ዘረ-ፈጅ ሰራዊቱ፣ በ ሃገር አጥፊነት ሊከተቡ ቢችሉም፣ እንደ ሃገር ግን የሚያወርሱን ውርደት መለኪያ የለሽ ነው የሚሆነው፣፣

እነ ጋሽ ኮሪደሩም በራሳቸው ላይ የሚተኩሱበትን ሚስጥር አብሮ መፈተሽ ሳያስፈልግ አይቀርም፣፣ ለዚህ ሁሉ ትርምስ እና ውድመት ተጠያቂው ፣ በራስ ያለመተማመን የ ዝቅተኝነት ስሜት እንደሆነ ቢገለፅም፣) ዝቅታን በዝቅታ ማለፍ ግን ከቶ አይታሰብም፣፣ :mrgreen: እና ምን መሰለህ - ገና ትወቃለህ ፣ እያልኩህ ነው 😂

sesame
Member+
Posts: 7902
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: በግማሽ ቀን አውደ ውጊያ ውሎ ሁለት ከፍለጦር የ ኦህዴድ ሰራዊት የሚደመሰስበት ሚስጥር ምን ይሆን?

Post by sesame » 24 Sep 2025, 14:07

Put yourself in a typical PP soldier's position! The biggest question in his mind is: "Why should I die in these useless conflicts?" Abiy may tell them they are fighting for the ባንድራ, but who believes it when they see that Fano is waving the same ባንድራ? In a war, the cause you are fighting for determines winners and losers! Abiy's military has no cause! The generals and soldiers know very well they are going to lose! They are not going to die for a charlatan like Abiy!

Post Reply