Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Thomas H
Senior Member
Posts: 13010
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: ማየት ማመን ነው: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የዓብይ አህመድ ዝባዝንኬ መፅሐፍ " የመደመር መንግስት " እንዲሸጥ ግዴታ ተጣለበት

Post by Thomas H » 22 Sep 2025, 08:46

Jawar Mohammed

“የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ የመደመርን መጽሃፍ በ 1000 ብር መግዛት አለባችሁ በመለት ሁሉንም ሰራተኞች አስገድዶ በየቅርንጫፉ እየሰበሰብ ነው።”
ለፓርቲ ህንጻ መገንቢያ አባል ካልሆኑ ሰራተኞች በግዳጅ ደሞዝ መቆረጡ ሲርገርመን፣ አሁን የግልሰብን መጽሃፍ አስገድዶ ወደ ማስገዛት ተሸጋገሩ? ይህ ድርጊት ህገወጥ ከመሆኑም በላይ ሰራተኛው በኑሮ ወድነት እየተለበለበ ባለበት ወቅት መተግብሩ አረመኔያዊ ነው። የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ አመራሮች ከዚህ ድርጊት መቆጠብ አለባቸው። ሰራተኛውም ገንዘባችሁን ያለ ፈቃዳችሁ የመነጠቅ ግዴታ የለበትም።


Source: https://www.facebook.com/Jawarmd

Thomas H
Senior Member
Posts: 13010
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: ማየት ማመን ነው: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የዓብይ አህመድ ዝባዝንኬ መፅሐፍ " የመደመር መንግስት " እንዲሸጥ ግዴታ ተጣለበት

Post by Thomas H » 22 Sep 2025, 21:22

Ethiopian DJ የኢትዮጵያ ሙዚቃ
·
የመደመር መንግሥት የሚባለውን መፅሀፍ ማንበብ ሳይሆን ሉባንጃ እጣን የመሳሰሉትን እናሽግበታለን ።







Source: https://www.facebook.com/photo/?fbid=78 ... 7421698790



Post Reply