Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 18366
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

አብይ ጠላት ማብዛትም የመደመር ውጤት ይመስለዋል!

Post by Axumezana » 24 Sep 2025, 03:30

አያያዙን አላውቅበት ስላለ አብይ በጠላት ተከበዋል! እሱ ግን የመደመር ትሩፏት እየመሰለው ሁሉንም አጠፋለሁ እያለ ያዙኝ ልቀቊኝ እያለን ነው!