Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12878
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ይህ እንዴት ልሆን ይችላል?

Post by DefendTheTruth » 21 Sep 2025, 07:35

ኢትዮጵያን በአለም መድረክ ላይ ለዘመናት የወከለ ታላቅ ድፕሎማት አሁን ያለዉ መንግስት ለአማራ ይበጃል ብሎ ይህን መንግስት በምችለዉ ሁሉ እያገዛ፣ የአማራን ብህራዊ ጥቅም ለማስከበር እያጣራ፣ ሀመነ ኮሴ የምባል አንድ ድቡልቡል ና ጋጣ ወጥ፣ ምንም አይነት እዉቀት የሌላዉ፣ ለኢትዮጵያም ሆነ ለአማራ ሕዝብ ምንም አይነት ጥቅም አበርክቶ የማያዉቅ ቅል ተነስቶ የአማራን ጥቅም በጠመንጃ አፋ ሙዝ አስከብራለሁ ስል ታዬ አፅቀስላሴን ትቶ የካሴን ልጅ ወደ መደገፍ የምሄደዉ ምን ብሆን ነዉ?

ይህ እንዴት ልሆን ቻለ? ይህ እንቆቅልሽ መፈታት አለበት፣ የአማራንም ሆነ የተቀረዉን ኢትዮጵያን ጥቅም አስከብራለሁ የምል ማንም አካል ሕዝቡ ላይ እንድፈነጭ ከመፍቀድ በፊት!

የዚህ እንቆቅልሽ ፍቺ ቁልፍ የሆነ መልስ ይዞዋል፣ እሱም ድንቁርና ይባላል። ድንቁርናን ሳታሸነፍ፣ ማንንም ነፃ ማዉጣት አትችልም፣ አለቀ ደቀቀ!

sesame
Member+
Posts: 7902
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: ይህ እንዴት ልሆን ይችላል?

Post by sesame » 21 Sep 2025, 10:42

እኔ ደሞ: እንዴት 3 ኦሮሞዎች ወደ ሙሉ ጀነራልነት ሲሾሙ: 1 ኣማራ ብቻ ተሾመ የምትል መስሎኝ! :lol: :lol: :lol:

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12878
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ይህ እንዴት ልሆን ይችላል?

Post by DefendTheTruth » 21 Sep 2025, 11:10

sesame wrote:
21 Sep 2025, 10:42
እኔ ደሞ: እንዴት 3 ኦሮሞዎች ወደ ሙሉ ጀነራልነት ሲሾሙ: 1 ኣማራ ብቻ ተሾመ የምትል መስሎኝ! :lol: :lol: :lol:
ስንት አማራ ና ስንት ኦሮሞ እንደ ተሾሙ ለይቼ አላዉቅም፣ አልቆጠርኩም። ለይቼ የማዉቀዉ ጉዳይ ግን ሁሉም ኢትዮጵያኖች መሆነቸዉን፣ ለኢትዮጵያ መፅዋዕትነትን ለመከፈል የተዘጋጁ የአገር በለዉላታዎች ናቸዉ። ሻቢያ የምባል ነቀርሳ ከኢትዮጵያ ምድር ተነቅሎ ከተወገደ ቦኃላ የኢትዮጵያ አርበኞች ዘራቸዉን ከዜግነታቸዉ በፊት መቁጠርን እርግፍ አድርጎ ትቶዋል። የሻቢያ ጀሌዎች ይቁጠሩት እሱን፣ እነሱ ሌላ ስራ አላቸዉ!

sesame
Member+
Posts: 7902
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: ይህ እንዴት ልሆን ይችላል?

Post by sesame » 21 Sep 2025, 11:17

As we say in Eritrea, ነዴኻ በላ (tell that to your mother). She is the only one likely to believe it. :lol: :lol: :lol:
DefendTheTruth wrote:
21 Sep 2025, 11:10
sesame wrote:
21 Sep 2025, 10:42
እኔ ደሞ: እንዴት 3 ኦሮሞዎች ወደ ሙሉ ጀነራልነት ሲሾሙ: 1 ኣማራ ብቻ ተሾመ የምትል መስሎኝ! :lol: :lol: :lol:
ስንት አማራ ና ስንት ኦሮሞ እንደ ተሾሙ ለይቼ አላዉቅም፣ አልቆጠርኩም። ለይቼ የማዉቀዉ ጉዳይ ግን ሁሉም ኢትዮጵያኖች መሆነቸዉን፣ ለኢትዮጵያ መፅዋዕትነትን ለመከፈል የተዘጋጁ የአገር በለዉላታዎች ናቸዉ። ሻቢያ የምባል ነቀርሳ ከኢትዮጵያ ምድር ተነቅሎ ከተወገደ ቦኃላ የኢትዮጵያ አርበኞች ዘራቸዉን ከዜግነታቸዉ በፊት መቁጠርን እርግፍ አድርጎ ትቶዋል። የሻቢያ ጀሌዎች ይቁጠሩት እሱን፣ እነሱ ሌላ ስራ አላቸዉ!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12878
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ይህ እንዴት ልሆን ይችላል?

Post by DefendTheTruth » 21 Sep 2025, 13:18

የአማራም ሆነ የኦሮሞ ቅልነት ወይም ደግሞ ድንቁርና የምገለፅበት አንዱ መንገድ፤ ከዉስጣቸዉ የወጣ የማንም ቦዞኔ ጫካ ገብቶ ነፃነት አመጣልሃለሁ ብሎት ራሱን እየዘረፈ፣ ለራሱ በጃጅ ለመግዘት ይኳትናል፣ ሁለቱ ታላቅ ሕዝቦች ደግሞ የነፃነት መልዕከተኞች ብሎ ይሰግድላቸዋል። ከዚህ በላይ ድንቁርና የለም፤ የአማራዉ የባሰበት ነዉ። ከስሙ አይመጥንም!
ታሪኩ ቆሽሾዋል!

Tiago
Member
Posts: 2917
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ይህ እንዴት ልሆን ይችላል?

Post by Tiago » 22 Sep 2025, 08:08

የአማራም ሆነ የኦሮሞ ቅልነት ወይም ደግሞ ድንቁርና የምገለፅበት አንዱ መንገድ፤ ከዉስጣቸዉ የወጣ የማንም ቦዞኔ ጫካ ገብቶ ነፃነት አመጣልሃለሁ ብሎት ራሱን እየዘረፈ፣ ለራሱ በጃጅ ለመግዘት ይኳትናል፣ ሁለቱ ታላቅ ሕዝቦች ደግሞ የነፃነት መልዕከተኞች ብሎ ይሰግድላቸዋል። ከዚህ በላይ ድንቁርና የለም፤ የአማራዉ የባሰበት ነዉ። ከስሙ አይመጥንም!
ታሪኩ ቆሽሾዋል!

Are you out of your head ?
these same people including (ከዉስጣቸዉ የወጣ የማንም ቦዞኔ ) were 100% behind the current leader of the nation.
The questions you must ask yourself is 'what went wrong" to make these people turn their back against the system.

MPs are locked up in prison and TPLF war mongers are set free , some like Getachew Reda are allowed to [deleted] on our heads. (these are some of the wrongs Abiy has done with absolute contempt.)

Post Reply