መስቀል (ምስ ራዕ) Sun-Rise, The Rising Sun የብርሃን መውጣት ማለት ነው። ሌላው ቀርቶ ሽናሻዎች ጋሪ ኦሮ ሲሉ ኦሮ የሚለው ቃል ብርሃን ማለት ነው! እራሱ ጋሪ (ካር) የሚሉት ቃል ጉራጌ አክራሚ የሚለው ክረምት ከሚለው ቃል የወረደ ነው። ጥንት አዲስ አመት የክረምት ማብቂያና የበርሃን ወራት መወለድ ክብረ በአል ነበር ! ድንቅ ነው!
የደስታና የፍንደቃ መስቀል ይሁንላችሁ !!!
Offer that wish to your bashasha goon Lord of ethnic aparthiedHorus wrote: ↑21 Sep 2025, 18:36የመስክረም ወር የኦሪት ሕዝቦች ፣ የብርሃን አምላክ አምላኪዎች ሁሉ ዘመነ መለወጫ እጹብ ድንቅ ወር ነው። ኦርቶዶክሶች መስክረም አንድ ላይ ቅዱስ ዮሃንስን አክብረናል! አይሁዶች ሮሻ ሻን (የአመት ርዕስ) የአመት መጀመሪያ ሰሞኑን አክብረዋል! ሽናሻና ወላይታ ዛሬ መስከረም 11 አክብረዋል! ታላቁ የጉራጌ በዓል መስቀል (ጥንታዊ አዲስ አመታቸው) የዛሬ ሳምንት ይከበራል።
መስቀል (ምስ ራዕ) Sun-Rise, The Rising Sun የብርሃን መውጣት ማለት ነው። ሌላው ቀርቶ ሽናሻዎች ጋሪ ኦሮ ሲሉ ኦሮ የሚለው ቃል ብርሃን ማለት ነው! እራሱ ጋሪ (ካር) የሚሉት ቃል ጉራጌ አክራሚ የሚለው ክረምት ከሚለው ቃል የወረደ ነው። ጥንት አዲስ አመት የክረምት ማብቂያና የበርሃን ወራት መወለድ ክብረ በአል ነበር ! ድንቅ ነው!
የደስታና የፍንደቃ መስቀል ይሁንላችሁ !!!
ኢትዮጵያ ዉስጥ ያላችሁ የሃይማኖት ኣባቶች ሆይ፥ ቃሉዎች ወይም አቡኖች ወይም ሼሆች፥Horus wrote: ↑21 Sep 2025, 18:36የመስክረም ወር የኦሪት ሕዝቦች ፣ የብርሃን አምላክ አምላኪዎች ሁሉ ዘመነ መለወጫ እጹብ ድንቅ ወር ነው። ኦርቶዶክሶች መስክረም አንድ ላይ ቅዱስ ዮሃንስን አክብረናል! አይሁዶች ሮሻ ሻን (የአመት ርዕስ) የአመት መጀመሪያ ሰሞኑን አክብረዋል! ሽናሻና ወላይታ ዛሬ መስከረም 11 አክብረዋል! ታላቁ የጉራጌ በዓል መስቀል (ጥንታዊ አዲስ አመታቸው) የዛሬ ሳምንት ይከበራል።
መስቀል (ምስ ራዕ) Sun-Rise, The Rising Sun የብርሃን መውጣት ማለት ነው። ሌላው ቀርቶ ሽናሻዎች ጋሪ ኦሮ ሲሉ ኦሮ የሚለው ቃል ብርሃን ማለት ነው! እራሱ ጋሪ (ካር) የሚሉት ቃል ጉራጌ አክራሚ የሚለው ክረምት ከሚለው ቃል የወረደ ነው። ጥንት አዲስ አመት የክረምት ማብቂያና የበርሃን ወራት መወለድ ክብረ በአል ነበር ! ድንቅ ነው!
የደስታና የፍንደቃ መስቀል ይሁንላችሁ !!!
ቃሉ የማይል ጋሪ ያለዉ ዬት ሃገር ነዉ?