Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14755
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

አንድ ሁሬሳ(ሆረስ) ባለት ሁለት ምላሥ -->"ፋኖ የወደፊቱ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት" እንደ ገና "የዐብይ -ጁላ መከላከያ ሰራዊት የዓለም 1ኛ" ይላል።

Post by Abere » 21 Sep 2025, 14:32

አንድ ሁሬሳ(ሆረስ) ባለት ሁለት ምላሥ -->"ፋኖ የወደፊቱ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት" እንደ ገና "የዐብይ -ጁላ መከላከያ ሰራዊት የዓለም 1ኛ" ይላል።
እግዜር ያመላክታችሁ ይህ የዐብይ-ጁላ ሰራዊት እጁን እንደ ጭራሮ አንከርፍፎ በፋኖ እየተማረከ፤ 3 ቀን ትጥቅ አስፈታለሁ ብሎ 3 አመታት እየተመራከ ያለ መንጋ ነው። :mrgreen: :mrgreen: