Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 6024
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

እንኳን ለወላይታ ዘመን መለወጫ አደረሳችሁ! የሶዶ ሆረስ ዘመን መለወጫ መቼ ይሆን?

Post by Odie » 21 Sep 2025, 08:07

:lol: :lol: :lol: :lol:

ኢትዮዽያ ውስጥ ስንት ዘመን መለወጫዎች አሉ?
ለምን የተለያየ ዘመን መለወጫ አስፈለገ? የአራሙማው መቼ ነው?

የሆሩስ እብዱና የአብዮት ኢትዮዽያ ዘመን መለወጫ መቼ ነበር? ዘመን መለወጫ በክልል በዘር ወይስ በአገር ደረጃ ወይስ በሃይማኖት ይከበር?

የአራሙማው መደመርና የትግራዩ ድንጋይ ራስ ወያኔ ካመጡብን ስሌቱ ከማይገቡን ነገሮች አንዱ የዘመን መለወጫ አከባበር ነው::

አንድ አገራዊ ሃዘን ዚፈጠርም እንዲሁ እንዴት እንደሚታስብ ግራ የሚገባቸው ለዚህ ነው! የአራሙማው የፌደራሉ የወያኔው የጉራጌው.....ባንድራ ወይስ የትኛው ዝቅ ይበል ብለው ስብስባ ሊቀመጡ ይችላሉ :lol:

ለዚህ ነው depersonalize አርገውን ለመቃብራችሁ ችግኝ ይተከላል የሚሉት :lol:

አብዮትና ሁሬሳ በቂማ የአዲስ አበባዋን ኢትዮዽያ እስከነ ብልጭልጫ ትርኪምርኪዋ ለማወናበድ የሚያሞጋግሱት!
ኢትዮዽያማ እንዲህ ተበልታ ብትንትኗ አውጥተዋታል!
የቤር ቤረስቦች ጥርቅም :lol:

ታዲዎስ ታንቱ የአራሙማ የህሊና እስረኛ እንኳን አደረስህ😍


Odie
Member+
Posts: 6024
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: እንኳን ለወላይታ ዘመን መለወጫ አደረሳችሁ! የሶዶ ሆረስ ዘመን መለወጫ መቼ ይሆን?

Post by Odie » 21 Sep 2025, 08:49

ይሄ ገገማ ሶዶ ሁራሳ መደመር ምን እንደሆነ ሳይገባው እኮ ነው 7 አመት የሞላው!
ዴዴብ!
ከኢሃፓ ወደ መደመር መከመር የደዴቦች ጉዞ :lol:

የሆረስ ከኢሓፓ እስከ መዴሜር ጉዞ :lol:

Abere
Senior Member
Posts: 14755
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: እንኳን ለወላይታ ዘመን መለወጫ አደረሳችሁ! የሶዶ ሆረስ ዘመን መለወጫ መቼ ይሆን?

Post by Abere » 21 Sep 2025, 10:27

:lol: የሁሬሳ የወጣነት ዘመን ኢሕአፓ ቅንጅት ነኝ ብሎ ከች ብሏል። ሁሬሳ ምናልባት ከመደመር ወደ ማካፈል መከፋፈል ይሄድ ይሆን ወይስ ኦሮሙማ ሽባ አድርጎ በሆድ ይዞታል። የፓለቲካ ነጋደዎች ኮርፓሬሽን ተስፋፍቷል።
Odie wrote:
21 Sep 2025, 08:49
ይሄ ገገማ ሶዶ ሁራሳ መደመር ምን እንደሆነ ሳይገባው እኮ ነው 7 አመት የሞላው!
ዴዴብ!
ከኢሃፓ ወደ መደመር መከመር የደዴቦች ጉዞ :lol:

የሆረስ ከኢሓፓ እስከ መዴሜር ጉዞ :lol:

Post Reply